Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 ኢትዮ Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የሰርጥ አድራሻ: @ethiostudents
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.17K
የሰርጥ መግለጫ

Our Bot :
@EthioExamBot
Contact : @ethioexamsupport
Or
@Etssupport

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-12-20 20:02:06
በፍቅር አጋሯ ዳኛ ትንሳኤ በላይነህ  የተገደለችው ዙፋን ተፈሪ  አስከሬን ወደ ትውልድ ስፍራዋ  ባሌ ጎባ ተሸኝቷል።

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮልፌ ምድብ ችሎት ዳኛ ትንሳኤ የፍቅር አጋሩን የአዲስ አበባ የገቢዎች ቢሮ ሰራተኛ የነበረችው ዙፋን ተፈሪ ትናንት ምሽት በስለት ገድሎ  እራሱን ያጠፋ ሲሆን  የዙፋን አስከሬን ዛሬ ወደ ትውልድ ስፍራዋ  ባሌ ጎባ መሸኘቱን ፊደል ፖስት የደረሰው መረጃ ያሳያል።

ጋዜጠኛ ታሪክ አዱኛ  ከሰአታት በፊት በፌስ ቡክ ገፇ  እንዳሰፈረችው ዳኛ ትንሳኤ   አብራዉ በፍቅር የምትኖረዉን ጓደኛዉን በሽንኩርት ቢላ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል ስትል ፅፋለች።
አስከሬናቸው ለምርመራ ወደ አቤት ሆስፒታል ተወስዶ ነበር።

ዳኛ ትንሳኤ ላይ  አልፎ አልፎ  የአዕምሮ  ህመም ማለትም  የፍርሀትና የጭንቀት የስነልቦና ችግሮች  እንደነበሩበት ከቅርብ ጓደኞቹ መረዳት ተችሏል ብላለች።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
2.5K viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 20:02:06
#ETHIOPIA

በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " የህዝብ እና ቤት ቆጠራ #የፊታችን መጋቢት 29 ይካሄዳል " ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሀሠተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሳውቋል።

አገልግሎቱ ይህን ያሳወቀው ለኢትዮጵያ ቼክ የመረጃ ማጣሪያ ድረገፅ ነው።

ቃላቸውን ለመረጃ ማጣሪያው የሰጡት የአገልግሎቱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሳፊ ገመዲ " የህዝብና ቤት ቆጠራ የፊታችን መጋቢት 29 ይካሄዳል ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሀሠተኛ ነው " ብለዋል።

የህዝብና ቤት ቆጠራ የሚካሄድበትን የጊዜ ሠሌዳ በፌዴሬሽንና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች እንደሚወስን ገልጸው ምክር ቤቶቹ ምንም አይነት ውሳኔ አለማሳለፋቸውን ገልፀዋል።

ም/ቤቶቹ 4ኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ  እንዲራዘም በተደጋጋሚ መወሰናቸው ይታወሳል።

#ኢትዮጵያቼክ
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
2.3K viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 18:47:33
*የሀዘን መግለጫ *

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የ2ኛ ዓመት ህግ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ተማሪ መክሊት ግርማ በህክምና ስትረዳ ቆይታ ዛሬ ከዚህ አለም አርፋለች።

ተማሪ መክሊት ግርማ ዘማሪት የነበረች ስትሆን ከደም ካንሰር ጋር ተያይዞ ባጋጠማት ህመም ህክምና ለማድረግ ወደ ህንድ ሀገር አቅንታ ህክምናዋን ሳታደርግ ሕይወቷ አልፏል።

በተማሪ መክሊት ግርማ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ሀዘን እየገለፀን ለሟች ቤተሰብ ፤ ወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞቿ መጽናናትን እንመኛለን።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
3.9K viewsedited  15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:54:32 https://vm.tiktok.com/ZMFtN7U7w/
1.6K views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:55:37
በመጨረሻም ........
3.2K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:55:37
3.2K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:55:37
3.1K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:55:37
ይሄን የክፍለ ዘመናችን ምርጥ እግር ኳስ ተጨዋች የአለም ዋንጫ ሳያገኝ ኳስ ቢያቆም አሳዛኝ ታሪክ ይሆን ነበር ።ግን እግር ኳስ ይሄ እንዴት ሆኖ ብላ ትልቁን ሽልማት ሸልመዋለች ። ሜሲ የእግር ኳስ ኮከብ! !!!!
2.8K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:55:37
2.6K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 21:55:37
2.5K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ