Get Mystery Box with random crypto!

*የሀዘን መግለጫ * በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የ2ኛ ዓመት ህግ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው | 🇪🇹 ኢትዮ Students

*የሀዘን መግለጫ *

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የ2ኛ ዓመት ህግ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ተማሪ መክሊት ግርማ በህክምና ስትረዳ ቆይታ ዛሬ ከዚህ አለም አርፋለች።

ተማሪ መክሊት ግርማ ዘማሪት የነበረች ስትሆን ከደም ካንሰር ጋር ተያይዞ ባጋጠማት ህመም ህክምና ለማድረግ ወደ ህንድ ሀገር አቅንታ ህክምናዋን ሳታደርግ ሕይወቷ አልፏል።

በተማሪ መክሊት ግርማ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ሀዘን እየገለፀን ለሟች ቤተሰብ ፤ ወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞቿ መጽናናትን እንመኛለን።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS