የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
56.17K
የሰርጥ መግለጫ
Our Bot :
@EthioExamBot
Contact : @ethioexamsupport
Or
@Etssupport
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18
2022-11-23 21:35:02
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል።
ሚኒስቴሩ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ሰምተናል።
አጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ከሁለተኛ ዙር ፈተና በኋላ የሚገለጽ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
tikvah
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
3.1K viewsedited 18:35
2022-11-23 19:39:56
#part_2
ዲፓርትመንት
-->Engineering
-->informationsystem
-->programming
-->Enla,discrit,
-->forengineeringandcomputerscience
studentsuntil3rdyearwaithereafterthatthe
studentwillbetransferedtomaincampus..!
Agricampus
Location:locatedonthemiddleofthecity
aroundpiyasa
ዲፓርትመንት
-->animal
Yirgalemcampus
Location:Yirgalemtown(nearhawassacity..)
ዲፓርትመንት
FBfacultyofbusiness
marketingmanagement
logistic.
Accounting
Cooperative
management
economics
5Referralcampus
Location:
located around the lake hawassa amazing view from
the dormnicesunset...
ዲፓርትመንት፦
-->Medicine
-->HO
-->nursing
-->environmentalhealth
-->radiology
-->ophtometry
-->psychiatry
ወንዶገነትagriculture
Location:wendogenet
Dep'-->plant...
4.8K viewsedited 16:39
2022-11-23 19:34:28
#part_1
1)ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ
አድራሻ
ሃዋሳከአዲስአበባቅርብርቀትላይየምትገኝውብከተማ
የሲዳማክልልፈርጥስትሆንየመናገሻከተማምነች።
የአየርሁኔታ
ብዙግዝበቀኑክፍለጊዜሞቃታማሁናአመሻሽላይደስ
የሚልአየርአላት፤ከተማዋበራሱየሆነደስየሚልነገርአላት።
የካንፓሶቹብዛት
በውስጡያሉግቢዎችሃዋሳዩኒቨርሲቲበውስጡብዙ
ግቢዎችያሉሲሆንከነሱምውስጥምጥቂቱንእንይ፦
Maincampus
Location:Hawassatown(foundontheenterance
ofthecity)
ዲፓርትመንት
governance
Engineering
socialothers
art
architect
touris
hotelmanagement
Sport
law
Computationalscience..
Technocampus፦
Location:besidethemaincampusconnected
withthemaincampusthoughbridge፦
4.7K viewsedited 16:34
2022-11-23 10:29:53
#update
ዩኒቨርሲቲ ስትሞሉ ያግዛችሁአል ብለን
ስለተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች መረጃ ስላዘጋጀን ዛሬ ምሽት 2 ሰዐት ጀምረን እንለቅላችሁአለን።
ቅድሚያ ይለቀቅልን የምትሉትን ዩኒቨርሲቲ comment ጋ አሳውቁን።
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
3.3K views07:29
2022-11-23 09:34:53
ለተጨማሪ መረጃ ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙባቸው አካባቢዎች: :
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
3.9K views06:34
2022-11-23 08:59:44
#update
በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ዩኒቨርሲቲ መሙላት ስለተጀመረ ተማሪዎቻችን የምትፈልጉትን ዩኒቨርሲቲ ከላይ ባለው ኮድ መሠረት መሙላት ትችላላችሁ: :
#note_that
አሞላላችሁን ውጤት ከመጣ በሁአላ ማስተካከል ይቻላል: :
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
4.4K viewsedited 05:59
2022-10-21 12:06:22
#Update
ላለፉት አራት ቀናት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጠናቋል።
ዛሬ ጠዋት የተሰጠውን የሥነ ዜጋና ሥነምግባር ትምህርት ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው መመለስ ጀምረዋል (በተለይ በቅርብ ርቀት የሚገኙ።)
ተማሪዎቹ በተዘጋጀላቸው ትራንስፖርት ወደየመጡበት እየተሸኙ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎች እያሳወቁ ነው።
ምስል፦ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
12.0K viewsedited 09:06
2022-10-18 09:04:38
የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡
ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ነው የሚሰጠው፡፡
ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መውሰዳቸው የሚታወስ ነው።
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
15.6K viewsedited 06:04
2022-10-16 07:43:20
#ማስታወሻ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ " የፈተና ስርቆት እና ኩረጃ ከፍተኛ የደንብ ጥሰትና #ወንጀል " መሆኑን የሚገልፅ ሲሆን እንዲህ ያለው ድርጊት በህግ እንደሚያስጠይቅ ያስገነዝባል።
የማህበረሰብ የጋራ ሀብት በሆነው ፈተና ላይ ሚፈጸም ማንኛውንም አይነት ወንጀል በጋራ መከላከል ይገባል ይላል አገልግሎቱ።
የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የብሔራዊ ፈተና ከማክሰኞ ጥቅምት 8 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ እስከ አርብ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል።
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.7K views04:43