Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 201 | 🇪🇹 ኢትዮ Students

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡

ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ነው የሚሰጠው፡፡

ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መውሰዳቸው የሚታወስ ነው።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS