Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 ኢትዮ Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiostudents — 🇪🇹 ኢትዮ Students
የሰርጥ አድራሻ: @ethiostudents
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.46K
የሰርጥ መግለጫ

Our Bot :
@EthioExamBot
Contact : @ethioexamsupport
Or
@Etssupport

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-10-11 08:03:41
የ2014 አመት የሬሚዳል(remedial) የመቁረጫ ነጥብ ይሄን ይመስል ነበር ።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.5K views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 22:11:51 ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ እኔሬ ስለአንዳንድ ነገሮች እንድንወያይ ነበር!
እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው ይወለዳል ፣ ይማራል ፣ ይመረቃል ፣ ስራ ያጣል ፣ ከዛ የሆነ ስራ ካገኘ እንኳን ተቀጥሮ ይሰራል ፣ Normal የተለመደ ኑሮ በ5000 ብር ደሞዝ ይኖራል ከዛ ይሞታል Fact ነው።

እና ብዙዎቻችን Almost 80% የምንሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የህይወታችን መሰረት ትምህርት ቤት ገብቶ መማር ብቻ መስሎ ይታየናል። ዛሬ ላካፍላችሁ የፈለኩት ፍላጎቱ ካለን ፣ ብርታቱ ካለን ፣ አጋጣሚዎች ከተመቻቹልን የተሻለ ነገር እንሰራለን።

ለምሳሌ ህንዶችን እንመልከት። ከተራ መቃብር ቆፋሪ እስከ አውሮፕላን አብራሪ ዩቱዩበር ናቸው። ብዙዎቹ ገንዘብ የሚያገኙት ከተለያዩ የኦንላይን ስራዎች ነው። በዛም አያቆሙም እኮ፡ የተለያዩ የOnline ኮርሶችን ይወስዳሉ ፡ ይቀጠራሉ። ከGoogle.com ስራ አስኪያጅ ብንጀምር ብዙዎች Google ላይ ያሉ ሰዎች ህንዳዊያን ናቸው። ብዙዎቹ Google በየአመቱ ከሚቀጥራቸው ሰዎች ውስጥ ከግማሽ በላዩ ኮሌጅ ያልገቡ ናቸው! Microsoft ከ65% በላይ ተቀጣሪዎች ከህንድና ከAsia ካሉ ሀገራት ነው። እንደውም የሆነ ጊዜ የMicrosoft ፈጣሪውና ባለሀብቱ ቢል ጌትስ " ከግማሽ በላይ ሰራተኞችህ ህንዳዊያን ናቸው ለምንድነው እዚህ አሜሪካ አምጥተህ የቀጠርካቸው? " ተብሎ ሲጠየቅ ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው? " ምክንያቱም ህንድ ውስጥ ሌላ Microsoft እንዳይፈጥሩ " ብሎ መልሷል። ይህ የሚያሳየው ምን መሰላችሁ Lecture ማጥናት ብቻ ሳይሆን ያጠናነውን ነገር በጥሩ ብቃት መስራትና መፍጠር መቻል አለብን!

የሚገርማችሁ ባለፈው $200,000 የተሸጠ የኢትዮጵያ NFT አይቼ ገርሞኝ ሳልጨርስ ... ለአንድ ድርጅት የስልክ አፕ ለመስራት ከ35,000 ብር ጀምሮ መሆኑን እና  ዌብሳይት ለመስራት ደግሞ በትንሹ ከ 7000 ብር ጀምሮ መሆኑን አየሁ ኢትዮጵያውያን Ethical ሀከሮች በBug Buntyነት እየሰሩ በወር እስከ $7500 እንደሚሰሩ ሰማሁ! ከዛ ምን ጉድ ነው ብዬ ሳልጨርስ የዩቲዩበሮችን ገቢ ለማጣራት ሞከርኩና የዳሎል ኢንተርቴይመንት ቻናል የወር ገቢ በትንሹ 100,000 ብር እንደሆነ ሰማሁ! እና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ትምህርት ቤት ተምረው ነው?

ምን ለማለት ፈልጌ ነው! ግዴታ ዩኒቨርሲቲ ገብተን በዲግሪ የመመረቅ ግዴታ የለብንም! አላማው ገንዘብ የማግኘት ነው! ይዞ መገኘት! ይህንን ስል ማንንም ተስፋ ለማስቆረጥ አይደለም ማንንም ደግሞ Over inspire ለማድረግ አይደለም። እውነታውና ሀቁ ግን ይሄ ነው። intelligent, Creative, Hard Worker ሆነህ እስከተገኘህ ድረስ አንተ ሁሉም ተፈላጊ ነህ


ሼር በማድረግ ወደዚህ ቻናል ሰዎችን ብትጋብዙ ደስ ይለኛል



Yohana

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.2K viewsedited  19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 17:09:44 @etssupport
በዚህ account
reg number ስም ከነ አያት በመላክ ውጤታችሁን ለማየት እንሞክራለን

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.1K viewsedited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 16:05:59 ውጤታችሁን በተሳካ ሁኔታ እየላክን ነው

አሁን መስራት ጀምሯል

ውጤት ለማየት እገዛ የምትፈልጉ በመጀመሪያ ከታች ያለውን የመረጃ ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/+wVTjgnLvgZM5MzA0

reg number እና ስም ከነ አያት

ወይም በ @etssupport ይላኩልን

ማሳሰቢያ

Registration Number ስትልኩ name ከነ አያት መላካችሁንም እንዳትረሱ የግድ ስለሚያስፈልግ

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
14.3K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 08:58:34
ውጤት ተለቀቀ
የመጀመሪያ ያየነው ውጤት ከላይ በምስሉ ያለው ሆኗል

ውጤት ማየት እገዛ የምትፈልጉ በመጀመሪያ ከታች ያለውን የመረጃ ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/+wVTjgnLvgZM5MzA0

በመቀጠል ግሩፓችንን በመቀላቀል   School Code እና Registration Number መላክ እንደተለቀቀ በፍጥነት የምናሳውቅ ይሆናል

https://t.me/+9We4Pug-B2k4ZGQ0

ማሳሰቢያ

Registration Number ስትልኩ name መላካችሁንም እንዳትረሱ የግድ ስለሚያስፈልግ

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
14.4K viewsedited  05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 08:20:11
#updatedResult
አሁን በወጣ መረጃ እስከ ጠዋት ድረስ ውጤት ማያ ዌብሳይቱ registration number እና school code ይጠይቅ ነበር አሁን ላይ ግን registration no እና name ሆኗል ሰርቨሩ በማስተካከል ላይ ነው በትግስት ይጠብቁ

Share share please

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.8K viewsedited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 07:31:32 ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም

ተማሪዎች በትዕግስት ጠብቁ።

ዉጤት ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ይለቀቃል ውጤት ማየት እገዛ የምትፈልጉ በመጀመሪያ ከታች ያለውን የመረጃ ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/+wVTjgnLvgZM5MzA0

በመቀጠል ግሩፓችንን በመቀላቀል   School Code እና Registration Number መላክ እንደተለቀቀ በፍጥነት የምናሳውቅ ይሆናል

https://t.me/+9We4Pug-B2k4ZGQ0

ማሳሰቢያ

Registration Number ስትልኩ schooll cod መላካችሁንም እንዳትረሱ የግድ ስለሚያስፈልግ

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.1K views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-09 22:28:06
ውጤት ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች

Registration Number አና School Code ማስገባት  ነው።

በ Telegram Bot እና በ SMS ያስቸግራል። ስለዚህ  School Code እና Registration Number አዘጋጁ

በ ግሩፓችን ላይ ውጤት የምናሳይ ይሆናል
https://t.me/+9We4Pug-B2k4ZGQ0

የመረጃ ቻናል

https://t.me/+wVTjgnLvgZM5MzA0


@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.3K viewsedited  19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-09 20:10:03
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ነገ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ማየት ይችላሉ፡፡

የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፦

በዌብሳይት - https://eaes.edu.et/
በአጭር መልዕክት - 6284
በቴሌግራም - https://t.me/eaesbot

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
12.6K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-23 09:57:07
በዘጠነኛ ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪ ያገኝው እስራኤል ቤሌማ

"የራሱን የስልክ መስመር ዘርግቶ ሰዎችን በነፃ ስልክ ሲያስጠቅም ነበር"

የተወለደው በምዕራብ ሸዋ ዞን ጊንጪ ከተማ ነው፡፡ ልጅነቱን ከእድሜ እኩዮቹ ጋር በጨዋታ ከማሳለፍ ይልቅ ከእድሜው በላይ በፈጠራ ስራዎች እና በምርምር አሳልፏል፡፡

ያኔ ገና የ7 አመት ልጅ ሳለ ከቴሌ መስመር ጋር ማይገናኝ ቤት ውስጥ መግባት የሚችል ስልክ ሰራ፡፡ የአካባቢው ህብተረሰብም በነፃ በእስራኤል ስልክ ተንበሸበሸ፡፡

ይህ ከቴሌ እውቅና ውጭ የሆነ ስልክ እንዲጣራለት ያዘዘው ቴሌ እስራኤል በፖሊስ እንዲያዝ አደረገ፡፡  ይሁን እንጂ ያገኙት ወንጀለኛ ሳይሆን ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት የሆነውን ታዳጊ ነበር፡፡

በእስር ፈንታ ስራው ተመርምሮ እውቅና እንዲሰጠው ተደረገ፡፡ በኋላም ቴሌ በሰጠው የትምህርት እድል የዘጠነኛ ክፍሉ እስራኤል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ከዲግሪ ተማዎች ጋር ተቀላቅሎ በመማር የመጀመሪያ ዲግሪውን ያዘ፡፡

እስራኤል ሙሉ ግዜውን በፈጠራ እና በምርምር ስራዎች ላይ የሚያሳልፍ ሲሆን ሁለት የፓተንት ፈቃድ ያስገኙለት ፈጠራዎች አሉት፡፡ ሌሎች በሂደት ላይ ያሉ ፈጠራዎች እና ምርምሮችም እንዳሉት ይናገራል፡፡

ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ተሳትፎ የ150ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮ ኢኖቬሽን ሴንተር መስራች እና ባለቤት በመሆን ለአስር ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል፡፡

ዘገባው የኤፍኤም አዲስ 97.1 ነው።


@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
13.3K viewsedited  06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ