Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ነገ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ማየት ይችላሉ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ነገ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ማየት ይችላሉ፡፡

የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፦

በዌብሳይት - https://eaes.edu.et/
በአጭር መልዕክት - 6284
በቴሌግራም - https://t.me/eaesbot

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS