Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-09-29 12:09:36
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ማለዳ ጋዜጣ በሰራው ዘገባ ላይ በመጀመሪያ ዙር ባደረገው ማጣራት መረጃው ሀሰት ሆኖ እንዳገኘው ገልጿል።

ጋዜጣው ባለፈው ቅዳሜ ያወጣው ዘገባን የማጣራት ሥራ የሚያከናውን ኮሚቴ በማዋቀር የማጣራት ሥራ መጀመሩን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ኮሚቴው ያገኘውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ የማጣራት ሥራውን ከ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎች መጀመሩን ገልጿል።

በዚህም ከዩኒቨርሲቲው SIMS የመረጃ ቋት ላይ
የሁሉንም የ2014 ዓ.ም ተመራቂዎች መረጃ በማውረድ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ካጸደቀው የተመራቂዎች ዝርዝር ቃለ-ጉባኤ ጋር የማነጻጸር ሥራ ሰርቷል፡፡

የጋዜጣው ም/ዋ/አዘጋጅ ሊዲያ ተስፋዬ መስከረም 18/2015 ዓ.ም ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር) በስልክ በሰጡት መረጃ ‹‹የ2014 ዓ.ም  በማኔጅመንት የትምህርት ክፍል የተመረቁትን አጣሩ›› ማለታቸው ተነስቷል።

ይሁን እንጂ በ2014 ዓ.ም በመደበኛው መርሃ ግብር በማኔጅመንት ፕሮግራም የተመረቁ ተመራቂዎች አለመኖራቸውን ኮሚቴው አረጋግጧል፡፡

አዲስ ማለዳ ያወጣው ዘገባ እውነት ስለመሆኑ ምንም ፍንጭ አልመገኘቱን ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል።

"በ2014 የትምህርት ዘመን የተመረቁ ተማሪዎችን በተመለከተ ኮሚቴው ባደረገው ማጣራት አንድም የተፋለሰ መረጃ አልተገኘም" ሲል ዩኒቨርሲቲው አረጋግጧል፡፡

የ2014 ተመራቂዎች መረጃ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.wku.edu.et ላይ የሚገኝ መሆኑን የገለጸው ዩኒቨርሲቲው፤ ያለፉ ዓመታትን የማጣራት ሂደት የሚቀጥል መሆኑን ገልጿል፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

@ethiopia_24     @ethiopia_24
1.9K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 09:11:13 በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች ከዚቀደም የወጡ እንግሊዝኛ ጥያቄዎች

English EUEE QUESTIONS

CONJUNCTION


447 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 19:13:05
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን እስከ ጥቅምት 18/2015 ዓ.ም አራዝሟል።

አመልካቾች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ስካን አድርጎ በኦንላይን (ra_directorate@wsu.edu.et) በማማያያዝ ምዝገባውን ማከናወን እንደሚችሉ ተገልጿል።

የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል።

(መረጃው ከታች ተያይዟል። )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
1.2K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:27:11
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተያዘው ወር መጨረሻ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው ከ34 ሺህ 200 በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

ዩኒቨርሲቲው በሁለት ዙር ለሚሰጠው ፈተና አራት የመፈተኛ ቦታዎችን ማዘጋጀቱን አሳውቋል።

በደሴ በዋናው ግቢ እና በመምህራን ኮሌጅ እንድሁም በኮምቦልቻ በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ እና በኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

የመፈተኛ፣ የምግብ እና የመኝታ ክፍል አገልግሎቶች ዝግጅት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.0K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 16:39:18
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥቅምት 20/2015 ዓ.ም አራዝሟል።

የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 26/2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑም ተገልጿል።

(መረጃው ከላይ ተያይዟል። )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
773 views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 14:51:53
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች  #ዩኒፎርም ለብሶ የመገኘት ግዴታ  አለባቸው ፦ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

ዘንድሮ ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ፈተናውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ ኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ፌደራል ቴክኒክና እልጠና ኢንስቲትዩት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገልጻል፡፡

በአዲስ አበባ 49,203 ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸውንና ፈተናውም ከመስከረም 30 ጀምሮ በቅድሚያ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ተፈትነው ሲጨርሱ የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች ቀጥለው እንደሚፈተኑ የተገለጸ ሲሆን ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት የምግብና የመኝታ አገልግሎቶችን በየተቋማቱ እንደሚያገኙም ተጠቁማል፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
1.1K viewsedited  11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 14:28:49
#ደባርቅ_ዩኒቨርሲቲ በተያዘው ወር መጨረሻ ለሚሰጠው #የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከ12ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

ዩኒቨርሲቲው በሁለት ዙር ለሚሰጠው ፈተና ኮሚቴ አቋቁሞ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

የምግብ ቤት፣ የመፈተኛ እና የመኝታ ክፍል እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ዝግጅት እየተከናወነ እንደሚገኝ ኮሚቲው አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
1.1K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 12:36:53 በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች ከዚቀደም የወጡ እንግሊዝኛ ጥያቄዎች

English EUEE QUESTIONS

Adverbs


1.6K views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:53:31
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በወሩ መጨረሻ መሰጠት ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመቀበል በሙሉ አቅሙ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ከ36 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅቶችን እያደረገ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በዋናው ግቢ፣ በቡሬ እና በጤና ካምፓስ ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመቀበል ላለፉት ሁለት ሳምንታት የተለያዩ ኮሚቴዎች በማዋቀር ቅድመ ዝግጅት ሲያደረግ መቆየቱን የተቋሙ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ይኼይስ አረጉ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

ከዋናው እና ቡሬ ካምፓስ 539 ፈታኝ፣ 36 አንባቢ እና 17 ቆጣሪ ተመልምለው የስም ዝርዝራቸው ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ተናግረዋል፡፡

ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሲሄዱ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና ብርድ ልብስ መያዝ እንዳለባቸው ተመላክቷል፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K viewsedited  12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 07:57:25
ለአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

የ2014 ዓም ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተማሪዎች አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት የ1ኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስቴር መደበኛ ትምህርት ከመስከረም 21/2015 ጀምሮ #የሚቋረጥ ስለሆነ ክሊራንስ በመጨረስ ወደየ ቤተሰቦቻችሁ እንድትሄዱ እያሳሰብን ቀጣይ ትምህርት #የሚጀመረው ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም መሆኑን አጥብቀን እናስታውቃን፡፡

ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
1.7K views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ