Get Mystery Box with random crypto!

#ደባርቅ_ዩኒቨርሲቲ በተያዘው ወር መጨረሻ ለሚሰጠው #የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት እ | Ethiopia 24

#ደባርቅ_ዩኒቨርሲቲ በተያዘው ወር መጨረሻ ለሚሰጠው #የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከ12ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

ዩኒቨርሲቲው በሁለት ዙር ለሚሰጠው ፈተና ኮሚቴ አቋቁሞ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

የምግብ ቤት፣ የመፈተኛ እና የመኝታ ክፍል እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ዝግጅት እየተከናወነ እንደሚገኝ ኮሚቲው አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24