Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-05 19:08:48
#ወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ ተቋሙን በተመለከተ በቅርቡ ተሰርቶብኛል ያለውን “ሐሰተኛ” ዘገባ በማስተባበል ዘገባውን የሰራውን ተቋም በህግ ተጠያቂ ሊያደርግ መሆኑን ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲውን በተመለከተ በተሰራጨው ዘገባ ዙሪያ
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጥተዋል።

ዩኒቨርሲቲው የተሰራውን ዘገባ የሚያጣራ ኮሚቴ በማዋቀር ባደረገው ማጣራት ምንም ፍንጭ እንዳላገኘ እና መረጃው "ሐሰት" ሆኖ እንዳገኘው ገልጿል፡፡

ዘገባው "ሚዛናዊ ያልሆነ እና እጅግ ያልተረጋገጠ ሐሰተኛ" መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር)
"ከአንድ ግለሰብ (ዋና ሬጅስትራሩ) በስተቀር ዲግሪ በማተም ሂደት ማንም ሰው ሚና የለውም" ብለዋል።

"ማንም ተማሪ ዲግሪ የሚሰጠው በትምህርት ክፍል እና በኮሌጅ ተረጋግጦ በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ከጸደቀ በኋላ መሆኑን" አመልክተዋል።

"ዩኒቨርሲቲው ላልተማሩ ሰዎች ዲግሪ በገንዘብ ይሸጣል" በሚል በጋዜጣው የተሰራው ዘገባ የዩኒቨርሲቲውን መልካም ስም የሚያጠለሽ መሆኑን ነው ፕሬዚዳንቱ የተናገሩት።

"ዩኒቨርሲቲው የህግ አግባብን ተከትሎ በአዋጅ ቁጥር 1238/50 መሰረት ጋዜጣውን ተጠያቂ እንደሚያደርግ" ገልጸዋል።

የዩኒቨርሲቲው የህግ ክፍል ቡድን ዘገባውን ከሰራው ጋዜጣ ጋር መነጋገር መጀመሩን እና ለመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ማሳወቁውንም ጠቁመዋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K viewsedited  16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:58:42
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ #ዋናው_ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች #የምኝታ አገልግሎት የምታገኙበት ህንፃ ቁጥር የሚያሳይ አቅጣጫ ጠቋሚ ሰንጠረዠ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K views14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:26:35
YEROO QORMAATAA KUTAA #12FFAA

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.4K views12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 12:31:17
#ከወራቤ_ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በፈታኝነት ፣ በቆጣሪነት ፣ በአንባቢነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ መምህራን በሙሉ ከዩኒቨርሲቲዉ የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ከአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት በመዉሰድ እስከ 27/01/2015 ወደ ተመደባችሁበት ተቋም እንድትሄዱ አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.6K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 12:19:32
#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ      

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ይዛችሁ እንድትቀርቡ አስቀድሞ ከተነገራችሁ የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ፤ የነዋሪነት/ተማሪነት መታወቂያ፤ የመኝታ አንሶላ፤ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ ባሻገር አንድ #ጉርድ_ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እሳስቧል፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.5K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:08:11
የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና #በደባርቅ_ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች የዶርም ምደባችሁን ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹህ መመልከት ትችላላችሁ 
https://dku.edu.et/student/socialmale.htm

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
860 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 07:20:20
#ደብረ_ማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የ12ኛ ክፍል  ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን ገልጿል።

በዩንቨርሲቲው ዋና ግቢ ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ የመፈተኛ መለያ ቁጥር፣የህንፃ ቁጥር ፣ የፎቅ(ወለል) ቁጥር እና የመፈተኛ ክፍል ቁጥር ከላይ በምስሉ ተያይዟል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
1.1K views04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 18:31:27
የፈታኝ መምህራን ጉዳይ !

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚፈትኑ መምህራንን ምደባ አካሂዷል።

መምህራኑ ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ወዳሉ የመፈተኛ ማዕከላት የተመደቡ ሲሆን ከዚህ ጋር በተያያዘ ሚቀርቡ ማንኛውም አይነት ጥያቄዎችን እንደማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች እያሳወቁ ይገኛሉ።

በሚኒስተሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 260/2004 አንቀፅ 9(2) በተሰጠው ሥልጣንና እንዲሁም በሀገር አቀፍ የፈተና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1/2012 መሰረት ፈተና ለመፈተን ወደ ሌላ መፈተኛ ማዕከል የተመደበ መምህር በተዘጋጀው የፈተና አሰጣጥ እና አፋጻጸም ማንዋል 01/2014 መሰረት የፌደራል ት/ሚ/ር እና ፈተናዎች አገልግሎት ኤጄንሲ ወደ ተመደበበት ቦታ የመገኘት ኃላፊነት ያለበት መሆኑን ይገልጻል፡፡

በመመሪያው መሰረት የዩኒቨርሲቲ መምህራን ወደ ተመደቡበት አካባቢ ሄደው የተጣለባቸው #ሀገራዊ_ኃላፊነት የመወጣት ግዴታ ያለባቸው መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ከጉዞ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ማንኛውንም ጥያቄ እንደማያስተናግዱ ከወዲሁ እያሳወቁ ይገኛሉ።

ትላንት የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ ፤ " ከዚህ በፊት የነበረውን የኔ አካባቢ ሰው ፣ የኔ ዘመድ የሚለውን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት ማንኛውም የአንድ አካባቢ ተወላጅ እዛው አካባቢ ያሉ ተማሪዎችን አይፈትንም። ማንኛውም የአንድ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ እራሱ የሚያስተምርበት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አይፈትንም " ሲሉ አሳውቀዋል።

(ከላይ የተያያዘው ደብዳቤ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከፈታኝ መምህራን ምደባ ጋር በተያያዘ ማንኛውም አይነት ጥያቄ እንደማያስተናግድ ያሳወቀበት ነው) ( tikvah )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.4K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 16:14:13
የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና #ኮዶች በፊት ከነበረው " 4 ኮድ " ወደ " 12 ኮድ " ከፍ ተደርጓል።

ተማሪዎች ስልክ ይዘው ባለመሄዳቸው ከወላጆቻቸው ጋር እንዴት ይገናኛሉ ?

ትምህርት ሚኒስቴር ኩረጃን እና ስርቆት ለመከላከል ሲባል ተማሪዎች ወደ ሚፈተኑበት ተቋም ስልክ ይዘው መግባት እንደማይችሉ አሳውቋል።

ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ፈታኞችም የፈተና ክፍሎች አቅራቢያ እና ፈተናው የሚሰጥበት አካባቢ ስልክ ይዘው መገኘት አይችሉም።

በየዩኒቨርሲቲዎቹ አንድ አንድ ተወካይ የሚኖር ሲሆን በተወካዩ አማካኝነት ወላጆች ልጆቻቸውን ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ ይችላሉ። ( ትምህርት ሚኒስቴር )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
913 viewsedited  13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 16:07:17
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቀን መርሃ ግብር በሁለተኛ እና በሦሥተኛ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና መስከረም 25/2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።

በዕለቱ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በፔዳ ግቢ እንድትገኙ ኮሌጁ አሳስቧል፡፡

በአመልካች እጥረት በማይከፈቱ የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያመለከታችሁ ተማሪዎች ተዛማች ትምህርት ክፍሎችን በማናገር መፈተን እንደምትችሉ ተቋሙ ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
908 viewsedited  13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ