Get Mystery Box with random crypto!

#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ       የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለምት | Ethiopia 24

#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ      

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ይዛችሁ እንድትቀርቡ አስቀድሞ ከተነገራችሁ የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ፤ የነዋሪነት/ተማሪነት መታወቂያ፤ የመኝታ አንሶላ፤ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ ባሻገር አንድ #ጉርድ_ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እሳስቧል፡፡

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24