Get Mystery Box with random crypto!

#ከወራቤ_ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በፈታኝነት ፣ በቆጣሪነት ፣ በአንባቢነት | Ethiopia 24

#ከወራቤ_ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በፈታኝነት ፣ በቆጣሪነት ፣ በአንባቢነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ መምህራን በሙሉ ከዩኒቨርሲቲዉ የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ከአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት በመዉሰድ እስከ 27/01/2015 ወደ ተመደባችሁበት ተቋም እንድትሄዱ አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24