Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-11-03 12:09:38
#AssosaUniversity

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ኅዳር 12 እና 13/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

#Assosa_University
#አሶሳ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
3.5K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 15:35:14
#MizanTepiUniversity

ለሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ የመደበኛ መርሀግብር ተማሪዎች በሙሉ

- የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው
1ኛ. ህዳር 5 እና 6/2015 ለሁሉም ተማሪዎች ከነርሲንግ እና ከፋርማሲ ትምህርት ክፍሎች ተመራቂዎችን ሳይጨምር

2ኛ. ታህሳስ 3 እና 4/2015 ለነርሲንግና ፋርማሲ ትምህርት ክፍሎች ተመራቂ ተማሪዎች መሆኑን እየገለፅን በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

#Mizan_Tepi_University
#ለሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.7K views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 10:52:33
#BuleHoraUniversity

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ መደበኛ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ ህዳር 5 እና 6 /2015 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

#Bule_Hora_University
#ቡሌ_ሆራ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
585 views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 18:00:59
#GambellaUniversity

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት ኅዳር 04/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለተጨማሪ መረጃ ➭ portal.gmu.edu.et

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

#Gambella_University
#ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 14:28:28
#Madda_Walabu_Universty

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ጥቅምት 30 እና ኅዳር 01/2015 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ እንዲሁም ኀዳር 02/2015 ዓ.ም ትምህርት እንጀሚጀመር ማስታውቂያ አውጥቶ የነበረ ቢሆንም ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወሳል።

"ይሁን እንጁ አንዳንድ ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች የዩኒቨርሲቲውን ማስታወቂያ በማስመሰል ለኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም እንደጠራ አድርገው የውሸት መረጃ በማህበራዊ ድረ-ገፆች በማሰራጨት ላይ እንደሚገኙ" ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

መረጃው ፈጽሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አረጋግጧል።

ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ጥሪ የሚያደርግበትን ተለዋጭ ቀን እስከሚያሳውቅ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡

#መደ_ወላቡ_ዩኒቨርሲቲ
#MaddaWalabuUniversty

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.9K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 07:56:47
#MizanTepiUniversity

የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም  ተማሪዎች መግቢያ ቀን

- የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ (ተመራቂ የነርሲንግና የፋርማሲ ት/ት ክፍሎች ተማሪዎች ውጭ) ለሁሉም የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም ትምህርት  ምዝገባ የሚካሄደው ህዳር 5 እና 6 /2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

- ተመራቂ ተማሪዎች የሆኑ የነርሲንግና የፋርማሲ ትምህርት ክፍሎች ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜያ ታህሳስ 3 እና 4 መሆኑ ተገልጿል።

ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብሏል።

* ከተገለጸው ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን  ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም።

#Mizan_Tepi_University
#ሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
3.8K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 20:18:36
#Wolaita_Sodo_University

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ሕዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም እንደሚቀበል አሳውቋል።

#የወላይታ_ሶዶ_ዩኒቨርሲቲ_አካዳሚክ_ካሌንደር

- የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ሕዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም

- የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ (DOCO) ሕዳር 07

- የመጀመሪያ ሴሚስቴር ማጠናቀቂያ  የካቲት 17/2015 ዓ.ም

-  እንዲሁም ከየካቲት 20/2015 ዓ.ም እስከ መጋቢት 01/2015 ዓ.ም የሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል

#WolaitaSodoUniversity
#ወላይታ_ሶዶ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
4.6K viewsedited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 13:34:48
#TVT_Institute

ለክልሎች እና ከተማ መስተዳደሮች የወጣ የመደበኛ ትምህርት እድልን የተመለከተ ማስታዎቂያ

#Techical_and_Vocational_Training_Institute
#የቴክኒክና_ሙያ_ስልጠና_ኢንስቲትዩት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
5.4K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 15:15:36
#Woldia_University

ለወልድያ ዪኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦

በ 2014 ዓ.ም በመደበኛው መርሃ-ግብር ፈተና ጀምራችሁ ያቋረጣችሁ ነባር የመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ጊዜ ህዳር 02-03/2015 ዓ.ም ሲሆን በጦርነቱ ምክንያት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ተመድባችሁ ስትማሩ የነበራችሁ ተማሪዎች ደግሞ የምዝገባ ጊዜ ህዳር 12-13/2015 ዓ.ም በመሆኑ ወደ ወልድያ ዪኒቨርሲቲ ተመልሳችሁ ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ዪኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

#ማሳሰቢያ፡
- የተግባር ልምምድ ላይ የነበራቹሁ የ 4ኛ አመት የሲቪል፣ 4ኛ አመት የመካኒካል እና 4ኛ አመት የኬሚካል ምህንድስና ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 02-03/2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
6.7K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 16:52:07 በ2015 የምዝገባ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች

1ኛ- #HaramayaUniversity

➤ 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ➭ ህዳር 02

➤  1ኛ አመት - ኦንላይን ምዝገባ ኅዳር 11-12

2ኛ - #WolkiteUniversity --- ጠርቷል።
በ ከለንደሩ መሰረት ጥቅምት 28 እና 29 ጠርቷል። 

3ኛ- #WolloUniversity --ጥቅምት 24-25 ጠርቷል።

4ኛ- #HawassaUniversity --ጥቅምት 28-29 ጠርቷል።

5ኛ- #KotebeUniversity -- ጥቅምት 28 እና 29 ነው።

6ኛ- #ArbaMinchUniversity - መደበኛ ተማሪዎች

* ነጭ ሳር ካምፖስ --- ጥቅምት 19-20 ተብሏል።

7ኛ- #BahirdarUniversity --ጥቅምት 21 እና 22 ተብሏል።

* BIT 4ኛ አመት Internship ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጥቅምት 21- 22 ይገባሉ።

8ኛ- #AmboUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 ተብሏል።

9ኛ- #ASTU ----ጥቅምት 26 እና 27

10ኛ - #DebraTaborUniversity --ህዳር 1-2

11ኛ- #OdaBultumUniversity -- ህዳር 5 እና 6

12ኛ - #SelaleUniversity --  ህዳር 1 እና 2 ( ከ 1ኛ-4ኛ አመት)

13ኛ- #JimmaUniversity --ጥቅምት 28 እና 29

14ኛ - #SamaraUniversity
     
         ➤ 1ኛ አመት  ጥቅምት 21 እና 22
        ➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ኅዳር 01 እና 02

15ኛ- #InjibaraUniversity -- ኅዳር 01 እና 02

16ኛ- #WachamoUniversity

       ➤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ህዳር 12-13
       ➤ተመራቂ ተማሪዎች ኅዳር 2 እና 3

17ኛ - #MekdelaUniversity -ጥቅምት 25-26

18ኛ- #MaddaWolabuUniversity --ተራዝሟል።

19ኛ- #ArbaMinchUniversity ---ጥቅምት 30 - ኅዳር 2

20ኛ - #AASTU -- ጥቅምት 24 -25
        ( 4ኛ አመት--ጥቅምት 26-27)

21ኛ- #ArsiUniversity --ኅዳር 1-2

22ኛ -#WollaggaUniversity --ኅዳር 5--6

23ኛ -#DillaUniversity --

-   1ኛ አመት ---ጥቅምት 28 -29
-   3ኛ እና ከዛ በላይ ---ኅዳር 5 እና 6

24ኛ- #GonderUniversity --ጥቅምት 28 እና 29

25ኛ- #MettuUniversity :- ህዳር 1 እና 2

26ኛ- #DebraBirhanUniversity-- ጥቅምት 26 እና 27

27ኛ- #DireDawaUniversity --ህዳር 1 እና 2

28ኛ- #WorabeUniversity --Online Registration ከ ጥቅምት 25--30
    (መግቢያ ቀን ህዳር 1 እና 2)

29ኛ- #DebarkUniversity -- ህዳር 1 እና 2

30ኛ- #BorenaUniversity - ጥቅምት 30  እና ህዳር 1
 
31ኛ #Jinka_University ኅዳር 05 እና 06

32ኛ #JigJigaUniversity ህዳር  07 አና 08

33ኛ #DebreMarkosUnivers ኅዳር 08 እና 09

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
8.2K viewsedited  13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ