Get Mystery Box with random crypto!

#Woldia_University ለወልድያ ዪኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦ በ 2014 ዓ.ም በ | Ethiopia 24

#Woldia_University

ለወልድያ ዪኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦

በ 2014 ዓ.ም በመደበኛው መርሃ-ግብር ፈተና ጀምራችሁ ያቋረጣችሁ ነባር የመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ጊዜ ህዳር 02-03/2015 ዓ.ም ሲሆን በጦርነቱ ምክንያት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ተመድባችሁ ስትማሩ የነበራችሁ ተማሪዎች ደግሞ የምዝገባ ጊዜ ህዳር 12-13/2015 ዓ.ም በመሆኑ ወደ ወልድያ ዪኒቨርሲቲ ተመልሳችሁ ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ዪኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

#ማሳሰቢያ፡
- የተግባር ልምምድ ላይ የነበራቹሁ የ 4ኛ አመት የሲቪል፣ 4ኛ አመት የመካኒካል እና 4ኛ አመት የኬሚካል ምህንድስና ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 02-03/2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24