Get Mystery Box with random crypto!

#Wolaita_Sodo_University ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ሕዳር 5 | Ethiopia 24

#Wolaita_Sodo_University

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ሕዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም እንደሚቀበል አሳውቋል።

#የወላይታ_ሶዶ_ዩኒቨርሲቲ_አካዳሚክ_ካሌንደር

- የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ሕዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም

- የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ (DOCO) ሕዳር 07

- የመጀመሪያ ሴሚስቴር ማጠናቀቂያ  የካቲት 17/2015 ዓ.ም

-  እንዲሁም ከየካቲት 20/2015 ዓ.ም እስከ መጋቢት 01/2015 ዓ.ም የሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል

#WolaitaSodoUniversity
#ወላይታ_ሶዶ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24