Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-27 18:51:55
#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የቅድመ ምረቃ አንደኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ተማሪዎች የ2015 የትምህርት ዘመን መግቢያና የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ( ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
7.8K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:37:11
#MettuUniversity

በመቱ ዩኒቨርሲቲ በክረምት እረፍት ላይ የነበሩ መደበኛ  (Regular) ፤ የሳምንት ዕረፍት ቀናት (Weekend ) እንዲሁም  የማታ ( Evening)  የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድህረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2015  ዓ.ም  የትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀን ህዳር 1-2/2015 ዓ.ም እንዲሁም  በቅጣት  ህዳር 03/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች በተጠቀሰው ፕሮግራም በአካል በመቅረብ ተመዝገቡ፤ ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 05/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። (መቱ ዩኒቨርሲቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
7.3K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 18:41:35
" ፈተና አቋርጠው ለወጡ ተማሪዎች ምንም አይነት እድል አይሰጥም " - ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ፈተና አቋርጠው ለወጡ ምንም አይነት እድል አይሰጥም ብሏል።

ሚኒስቴሩ ማምሻውን በሰጠው መግለጫው ፤ በአማራ ክልል በመቅደላ አምባ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህርዳር እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች 12 ሺህ 787 ተማሪዎች ጊቢውን ለቀው መውጣታቸውን ገልጿል።

ፈተና አቋርጠው ለወጡ ተማሪዎች ሚኒስቴሩ ምንም አይነት እድል እንደማይሰጥ አሳውቋል።

Credit : AMN , Tikvah

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.2K views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 14:18:14
ለወላጆች እና የየዞኑ ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች በሙሉ፣ #Dire_Dawa_University

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዙር ፈተና ያጠናቀቁ ተፈታኝ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ መውጫ ፕሮግራም ስለማሳወቅ፣

1) ከድሬዳዋ እና ሽንሌ ዞን እንዲሁም ከሌሎች ቅርብ ቦታዎች የመጡ ዛሬ ረቡዕ (02/02/15) ከ 11 ሰዓት ጀምሮ የሚወጡ ይሆናል።

2) ሌሎች ከርቀት የመጡ ተማሪዎች በሙሉ ሐሙስ (03/02/15) ዕለት ሙሉ ለሙሉ የሚወጡ መሆኑ ታውቆ የሚመለከተው አካል አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ተማሪዎችን እንድታኋጉዙ እናሳውቃለን።

#ማሳሰቢያ
የሁለተኛ ዙር ተፈታኞች መግቢያ ጥቅምት 5 እና 6 ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። ( ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.5K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 13:29:40
#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

መስከረም 30/2015 ዓ.ም የተሰጡትን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ የእንግሊዘኛና የሂሳብ ትምህርት ፈተናን በዩኒቨርሲቲያችን በተፈጠረው ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ሳትፈተኑ የቀራችሁ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና በቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዉት (IoT) ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች በቅርብ ቀን የሚዘጋጀዉን ፈተና የምትወስዱ በመሆኑ ለዚሁ እየተዘጋጃችሁ እንድትጠባበቁ እያሳሰብን ዝርዝር መረጃዉ በክልሉ ትምህርት ቢሮ በኩል ለየትምህርት ቤታችሁ የሚደርስ መሆኑን እንገልጻለን። #Hawassa_University

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.6K views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 13:05:43 አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲን አስመልክቶ በሰራው ዘገባ ላይ እርማትና ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል። ዩኒቨርሲቲውንና አንባቢያኑንም ይቅርታ ጠይቋል።

አዲስ ማለዳ በቅጽ 4 ቁጥር 203 መስከረም 14/2015 እትሟ ‹በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ በ20 ሺሕ ብር እየተሸጠ መሆኑ ተነገረ።› በሚል ርዕስ የፊት ገጽ ዜና ይዛ መውጣቱ ይታወሳል።

አዲስ ማለዳ ባወጣዉ ሰፊ ማብራሪያ ፤ ይህንን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲው በዜናው ላይ ቅሬታ እንዳለው ለጋዜጣዋ ዝግጅት ክፍል አሳውቋል ብሏል። ቅሬታው በዋናነት ‹ዜናው ሚዛናዊ አይደለም› የሚል ነበር። አዲስ ማለዳ ዘገባውን ሚዛናዊ ለማድረግ ተቋሙ በድረ-ገፁ ላይ ባስቀመጠው ስልኮች ላይ በተደጋጋሚ በመደወል የሚመለከታቸውን የሥራ ኃላፊዎች ለማነጋገር ጥረት አድርገናል ብሏል።

ነገር ግን ይህ ሙከራ እንዳልተሳካ በዜናው ላይ ገልጸናል ብሏል። በማብራሪያዉ ፤ ምንም እንኳን ዜናውን ለአንባብያን ለማድረስ በሚታወቅ የሚዲያ አሠራር ምክንያት የጊዜ እጥረት የነበረብን ቢሆንም፣ የተቋሙን አመራሮች ለማግኘት ተጨማሪ ጊዜ ወስደን በጉዳዩ ላያ ያላቸውን አስተያየት ማካተት ተገቢ እንደነበር እናምናለን ፤ ይህን ሳናደርግ ዜናውን ለአንባቢያን በማቅረባችን ዩኒቨርሲቲውንም፣ አንባቢያንንም ይቅርታ እንጠይቃለን ሲል አዲስማለዳ ጋዜጣ አስታውቋል።

በተጨማሪም፣ ጉዳዩ በዜናው ርዕስ ላይ እንደተገለጸው ዩኒቨርሲቲው አውቆ፣ ተቋሙ በዘረጋው ሥርዓት በኩል እውቅና ተሰጥቶት ትምርህታቸውን በተቋሙ የትምህርት ክፍሎች ውስጥ ገብተው ላልተማሩ ሰዎች 20 ሺሕ ብር ስለከፈሉ ብቻ ዲግሪ እየተሰጣቸው እንደሆነ የሚመስል አንድምታ ዜናው እንደፈጠረ ተረድተናል ያለ ሲሆን ነገር ግን በምርመራችን እንዳረጋገጥነው ይህ ስህተት ነው ብሏል።

ዩኒቨርሲቲው ይፋዊ በሆነ መንገድ ሳያውቀውና እውቅና ሳይሰጠው በተቋሙ ሥም የሚዘጋጁ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን አንዳንድ ሰዎች 20 ሺሕ ብር በመክፈል እያሠሩ መሆኑን አዲስ ማለዳ በምርመራዋ አረጋግጣለች። የዜናችን ርዕስ ከዘገባው መሠረታዊ ጭብጥ በወጣ መልኩ ዩኒቨርሲቲው በ20 ሺሕ ብር ዲግሪ እየሸጠ እንደሆነ አንድምታ በሚፈጥር መልኩ መሠራቱ ስህተት ነዉ ብሏል።  አዲስማለዳ በጉዳዩ ዙሪያ ባወጣዉ ማብራሪያ ዩኒቨርሲቲውንም ሆነ አንባቢያንንም ይቅርታ እንጠይቃለን ብሏል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.0K views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 13:01:03 Maths percentage Quiz



2.0K viewsedited  10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 12:30:14
#MoE  የ2015 ዓ/ም ብሔራዊ ፈተናን #በግንቦት ወር ለመስጠትም ታቅዷል ፦ የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የትምህርት ሚኒስቴር በ " ኮቪድ-19 ወረርሽኝ " ምክንያት የተዛባውን የትምህርት ካላንደር በዘንድሮው ዓመት እንደሚያስተካክል ጠቁሟል።

" በ2015 ሁለት ፈተና ነው የምንሰጠው። አሁን የምንሰጠው ፈተና (ከመስከረም 30 ጀምሮ) የ2014ን ፈተና ነው።

ከኮቪድ ጊዜ ጀምሮ መርሀ ግብሩ እየተበላሽ በአጠቃላይ የትምህርት ስርዓታችን ግልፅ የሆነና ሁሉም የሚያውቀው የአካዳሚክ ካላንደር ሊኖረን አልቻለም ፤ እሱን በዚህ ዓመት እናስተካክላለን አሁን መስከረም 30 የምንሰጠው የ2014ን ነው ግንቦት ላይ የ2015 ተማሪዎችን እንፈትናለን።

ከዛ በኃላ ባሉት ጊዜያት የአካዳሚክ ካላንደሩ ከሞላ ጎደል ወደ ስርዓቱ ይገባል። "

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 11:42:00
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ምክንያት በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣ በቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለመማር የማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 07:39:33
የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት መስከረም 30 /2015 ከሚጀምረው #የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር በተያያዘ #የዩኒቨርሲቲ እና ዩኒቨርሲቲ #ካምፓሶች አድራሻ አሰራጭቷል ፤ ከላይ ይመልከቱ።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
613 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ