Get Mystery Box with random crypto!

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል። በ12ኛ ክፍል ብሔራ | Ethiopia 24

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ምክንያት በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣ በቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለመማር የማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24