Get Mystery Box with random crypto!

ለወላጆች እና የየዞኑ ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች በሙሉ፣ #Dire_Dawa_University በድሬዳዋ | Ethiopia 24

ለወላጆች እና የየዞኑ ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች በሙሉ፣ #Dire_Dawa_University

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዙር ፈተና ያጠናቀቁ ተፈታኝ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ መውጫ ፕሮግራም ስለማሳወቅ፣

1) ከድሬዳዋ እና ሽንሌ ዞን እንዲሁም ከሌሎች ቅርብ ቦታዎች የመጡ ዛሬ ረቡዕ (02/02/15) ከ 11 ሰዓት ጀምሮ የሚወጡ ይሆናል።

2) ሌሎች ከርቀት የመጡ ተማሪዎች በሙሉ ሐሙስ (03/02/15) ዕለት ሙሉ ለሙሉ የሚወጡ መሆኑ ታውቆ የሚመለከተው አካል አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ተማሪዎችን እንድታኋጉዙ እናሳውቃለን።

#ማሳሰቢያ
የሁለተኛ ዙር ተፈታኞች መግቢያ ጥቅምት 5 እና 6 ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። ( ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24