Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 30/2015 ዓ.ም የተሰጡትን የ12ኛ ክፍል ማጠና | Ethiopia 24

#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

መስከረም 30/2015 ዓ.ም የተሰጡትን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ የእንግሊዘኛና የሂሳብ ትምህርት ፈተናን በዩኒቨርሲቲያችን በተፈጠረው ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ሳትፈተኑ የቀራችሁ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና በቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዉት (IoT) ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች በቅርብ ቀን የሚዘጋጀዉን ፈተና የምትወስዱ በመሆኑ ለዚሁ እየተዘጋጃችሁ እንድትጠባበቁ እያሳሰብን ዝርዝር መረጃዉ በክልሉ ትምህርት ቢሮ በኩል ለየትምህርት ቤታችሁ የሚደርስ መሆኑን እንገልጻለን። #Hawassa_University

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24