Get Mystery Box with random crypto!

#MettuUniversity በመቱ ዩኒቨርሲቲ በክረምት እረፍት ላይ የነበሩ መደበኛ  (Regular | Ethiopia 24

#MettuUniversity

በመቱ ዩኒቨርሲቲ በክረምት እረፍት ላይ የነበሩ መደበኛ  (Regular) ፤ የሳምንት ዕረፍት ቀናት (Weekend ) እንዲሁም  የማታ ( Evening)  የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድህረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2015  ዓ.ም  የትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀን ህዳር 1-2/2015 ዓ.ም እንዲሁም  በቅጣት  ህዳር 03/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች በተጠቀሰው ፕሮግራም በአካል በመቅረብ ተመዝገቡ፤ ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 05/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። (መቱ ዩኒቨርሲቲ )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24