Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-09 17:22:03
• መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል።

• 200, 000  ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ።

መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚገኙ  ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እንደሚሰጥ የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል ።

መሪ ስራ አስፈጻሚው ኤባ ሚጀና ( ዶ/ር )  በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ አውደጥናት ላይ  እንደገለጹት  መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ  ወር ለሁሉም  ቅድመ መደበኛ ተማሪዎች  በአንድ ጊዜ  ይሰጣል።

የመጀመሪያው ፈተና በሰኔ  ወር ከተሰጠ በኋላ ቀጣዩ  የመውጫ ፈተና ከ6 ወራት  በኋላ እንደሚሰጥም ዶክተር ኤባ  አስረድተዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት  ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሀመድ በበኩላቸው ፈተናውን   ለ200, 000 የመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች   ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ፈተናው ለሁሉም ተማሪዎች  በኦንላይን እንደሚሰጥ የጠቀሱት  አቶ ሰይድ ይህም የፈተና ስርቆትን ለመከላከል የተሻለ አማራጭ  በመሆኑ ነው ብለዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱም ሆኑ ተፈታኝ  ተማሪዎች ፈተናው በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ አውቀው ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉም አቶ ሰይድ አሳስበዋል።

በመውጫ ፈተና ብቃትና የፈተና ኮርሶች ልየታና የተገቢነት ማረጋገጥ ዙሪያ በተዘጋጀው አውደጥናት ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መምህራን ተሳታፊ መሆናቸውም ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። (ትምህርት ሚኒስቴር)

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K viewsedited  14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 17:13:04
መቱ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ቅጥር ለመፈጸም ኅዳር 09/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ተወዳድራችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ታኅሳስ 04/2015 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ፈተና እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.2K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 16:27:57 Global Trends MID EXAM   ( ከነመልሱ )

Video ይመልከቱ


3.0K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 18:31:29
#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ እና የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ታህሳስ 15 እና 16/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 18:28:14
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የነርሲንግ እና ፋርማሲ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ ጊዜ ታኅሳስ 03 እና 04/2015 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.1K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 16:38:37 Moral and Civics Mid Exam ( ከነ መልሱ )

Video ይመልከቱ


6.3K views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 19:36:22
#AssosaUniversity

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ኅዳር 27 እና 28/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
970 views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 21:53:44
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል።

ሚኒስቴሩ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ሰምተናል።

አጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ከሁለተኛ ዙር ፈተና በኋላ የሚገለጽ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ( tikvah )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
4.8K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 14:41:12 Anthropology  Mid Exam  ከነመልሱ

video ይመልከቱ


3.2K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 17:28:35
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ እና የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ አራዝሟል።

የመደበኛ መርሃ ግብር የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተናው ኅዳር 19/2015 ዓ.ም ይሰጣል።

የኤክስቴንሽን መርሃ ግብር የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተናው ኅዳር 17/2015 ዓ.ም ይሰጣል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24
2.3K views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ