Get Mystery Box with random crypto!

#WoldiaUniversity ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ እና | Ethiopia 24

#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ እና የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ አራዝሟል።

የመደበኛ መርሃ ግብር የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተናው ኅዳር 19/2015 ዓ.ም ይሰጣል።

የኤክስቴንሽን መርሃ ግብር የሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የመግቢያ ፈተናው ኅዳር 17/2015 ዓ.ም ይሰጣል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24