Get Mystery Box with random crypto!

#Ministry_of_Education_Ethiopia - በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ውስጥ ሁሉም የመንግ | Ethiopia 24

#Ministry_of_Education_Ethiopia

- በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ውስጥ ሁሉም የመንግስት #ዩኒቨርሲቲዎች ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ዕቅድ መያዙን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

- በሁለት ወራት ውስጥ #አዲስ_አበባ_ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሆኖ ይወጣል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።

- በ2015 ዓ.ም ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን አጠናቀው ለሚወጡ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ የታገዘ #የመውጫ_ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር አስታውሰዋል።

- በአዲሱ ዓመት #አዲሱ_ስርዓተ_ትምህርት ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ወደ ሙሉ ትግበራ ከ9ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ደግሞ ወደ ሙከራ ትግበራ መገባቱ ተገልጿል ። ( ትምህርት ሚኒስትር )

#MinistryofEducationEthiopia

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24