Get Mystery Box with random crypto!

#GambellaUniversity ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪ | Ethiopia 24

#GambellaUniversity

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት ኅዳር 04/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለተጨማሪ መረጃ ➭ portal.gmu.edu.et

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

#Gambella_University
#ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24