Get Mystery Box with random crypto!

#MizanTepiUniversity ለሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ የመደ | Ethiopia 24

#MizanTepiUniversity

ለሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ የመደበኛ መርሀግብር ተማሪዎች በሙሉ

- የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው
1ኛ. ህዳር 5 እና 6/2015 ለሁሉም ተማሪዎች ከነርሲንግ እና ከፋርማሲ ትምህርት ክፍሎች ተመራቂዎችን ሳይጨምር

2ኛ. ታህሳስ 3 እና 4/2015 ለነርሲንግና ፋርማሲ ትምህርት ክፍሎች ተመራቂ ተማሪዎች መሆኑን እየገለፅን በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

#Mizan_Tepi_University
#ለሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24