Get Mystery Box with random crypto!

#ደብረ_ማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የ12ኛ ክፍል  ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ተቀብሎ ለማስ | Ethiopia 24

#ደብረ_ማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የ12ኛ ክፍል  ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን ገልጿል።

በዩንቨርሲቲው ዋና ግቢ ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ የመፈተኛ መለያ ቁጥር፣የህንፃ ቁጥር ፣ የፎቅ(ወለል) ቁጥር እና የመፈተኛ ክፍል ቁጥር ከላይ በምስሉ ተያይዟል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24