Get Mystery Box with random crypto!

ለአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ የ2014 ዓም ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተማ | Ethiopia 24

ለአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

የ2014 ዓም ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተማሪዎች አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት የ1ኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስቴር መደበኛ ትምህርት ከመስከረም 21/2015 ጀምሮ #የሚቋረጥ ስለሆነ ክሊራንስ በመጨረስ ወደየ ቤተሰቦቻችሁ እንድትሄዱ እያሳሰብን ቀጣይ ትምህርት #የሚጀመረው ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም መሆኑን አጥብቀን እናስታውቃን፡፡

ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24