Get Mystery Box with random crypto!

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን እስከ ጥቅምት | Ethiopia 24

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የግል አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜን እስከ ጥቅምት 18/2015 ዓ.ም አራዝሟል።

አመልካቾች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ስካን አድርጎ በኦንላይን (ra_directorate@wsu.edu.et) በማማያያዝ ምዝገባውን ማከናወን እንደሚችሉ ተገልጿል።

የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል።

(መረጃው ከታች ተያይዟል። )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24