2022-09-22 16:51:00
#ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 2014/15 የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፓስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ_የተፈቀደላቸው፣ #መያዝ_የተከለከሉ እና #የጊዜ_ሰሌዳ እንደሚከተለው መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
መያዝ የተፈቀደው፦• አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ የማታ ልብስ፣ ደረቅ ምግብ፣ ልብስ፣ ቦርሳ፣ የመፈተኛ ካርድ፣ እርሳስ፣ ላጲስ፣ የማስታወሻ ደብተር፣ ባዶ ወረቀት፣ መፅሐፍ
መያዝ የተከለከሉ፦ • ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፣ ቪዲዮ የሚቀዳ ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ መሳሪያ፣ ካሜራ
• ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በዲጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች (ታብሌት፣ ኮሚፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስልክ፣ አይፓድ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ፍላሽ)
የጊዜ ሠሌዳ፦• ማህበራዊ ሳይንስ
➤ 26 እስከ 28/01/2015 ዩኒቨርሲቲ መግቢያ
➤ 29/01/2015 ኦሬንቴሽን
➤ 30/01/2015 እስከ 02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ
• የተፈጥሮ ሳይንስ
➤ 05 እስከ 06/02/2015 ዩኒቨርሲቲ መግቢያ
➤ 07/02/2015 ኦሬንቴሽን
➤ 08/02/2015 እስከ 11/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ
SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot
➹share &Join Us
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
4.0K views13:51