Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.06K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-09-30 18:17:05 ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈለጉህ
ነገራቶች ውስጥ አንዱ ጭንቀትህን
ማስወገድ ሲሆን አኺራ ላይ ደግሞ
በጣም ከሚያስፈለጉህ ነገራቶች ውስጥ አንዱ
ለወንጀሎችህ ምህረትን ማግኘት ነው ።
ሁለቱም የሚገኙት በአላህ መልእከተኛ
ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ነው ።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.4K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 12:59:53 "አስታውሱኝም አስታውሳችኃለሁና":
የነቢዩ ﷺአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ።
“አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።”
{ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}
عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ
عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: “لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ”.
{رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ }

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.5K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:21:27 ኢብኑል ቀይም (ረ)

እንዲህ ይላሉ ...

☞ ዒባዳ ላይ የቱንም ያህል ብትዳከም
በስነምግባርህ ላይ አትዳከም

❥ጀነት ለመግባግ ቁልፍ ይሆንልሃል
ደጋግ ሰዎች ያለወንጀል የሆኑ ይመስልሃልን?

እነሱ ግልፅ ሳያወጡ ደበቁት።
አልቀጠሉበትም ኢስቲግፋር አደረጉ
ካበላሹም በኋላ አሳምረው ነው

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
292 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:17:55 ቁርአን ላይ እጅ አስቀምጦ መማል መሰረት የለውም። የአላዋቂዎች ስራ ነው።

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
296 views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 21:00:24 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዛሬ የጁሙአ
አራተኛው ዙር / ዙር④ /
የጥያቄና መልሱ ውድድሩ ለፍይናል እየተቃረበ ስለሆነ ዛሬ ሁላችሁም አስተያየት የምታሰፍሩበት ጁምዓ እንዲሆን ተደርጎዋል አስተያየታችሁ ስለማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል ሁሉንም እንቀበላለን ይሄ ጁምዓ ሁላችሁም የምታወሩበት ነው እይታችሁን አስቀምጡ
ተሳተፍ አስተያየት ምታስቀምጡበት ይኸው @RemedanM
አራተኛው ዙር ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን ወደ መጨረሻው ዙር ስለተቃረብን ዙር ያመለጣችሁ አስቡበት ያላመለጣችሁ ደግሞ ለፍይናሉ ተዘጋጁበት
436 views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 19:14:45 ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

በሹቡሐ (በብዥታ) ጦርነት ውስጥ እውቀት ትልቁ መሳሪያ ነው። የቁርአንና የሱና እውቀት ከታጠቅክ መቸም አትሸነፍም። በቂ የሆነ የታጠቅከው እውቀት ከሌለህ ግን ገና በመጀመርያው ማምታቻ ትማረካለህ።

شرح النونية الفوزان176/1

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.1K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 19:14:29 እኔ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ማለት አይቻልም መከፋፈል ነውእራስን ማጥራት ነው ወዘተ ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ አስደናቂ መልስ

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.0K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 20:20:34 ነብዩ ዐለይሂሠላም እንዲህ ይላሉ፡-
“የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ!
የፈለግከውን ብትወድ ትለየዋለህ!
የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ!
እወቅ! የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ፣ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡”
(ሐኪም ዘግበውታል፡፡ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል)
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.7K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 20:19:45 ይቺ ምድር እድሜዋ ትንሽ ስቃይዋ ብዙ ነው።ስቃይና መከራ የሌለባት ደስታ ብቻ የሞላባት ለጀነትህ ሁሌም ልፋ!!

ለዝች ለርካሽ ሀገር ብለህ ውድ የሆነችዋን ጀነት አትጣት ልፋትህ ጭንቀትህ  ሁሉ ውድ ለሆነችዋ ጀነት  ይሁን!!

إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا

እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡

አላህ መልካም ስራ ሰርተዉ ጀበትን ከሚወፈቁት ያድርገን አሚን።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.4K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 23:01:15 የዛሬው ሶስተኛው ዙር / ዙር ③/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል የሁለተኛው ዙር አስደሳች ነበረ አዳዲስ ተሳታፊም የተካተተበት ብቻ አርኪ ነበር አላህ ይጨምርላችሁ መልካም እድል አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ መልስ መስጫ @RemedanM ላይ 1) የግዴታ ሰላት አለመስገዱን ያስታወሰ ሰው? ሀ) በዚያው ይርሳ ለ) ባስታወሰ ጊዜ ይስገድ ሐ) አላህ…
2.3K views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ