ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈለጉህ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ጭንቀትህን ማስወገድ ሲሆን አኺራ ላይ ደግሞ በጣም ከሚያስፈለጉህ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ለወንጀሎችህ ምህረትን ማግኘት ነው ። ሁለቱም የሚገኙት በአላህ መልእከተኛ ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ነው ። @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 1.4K views15:17