"አስታውሱኝም አስታውሳችኃለሁና": የነቢዩ ﷺአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ። “አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።” {ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል} عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: “لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ”. {رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ } @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 1.5K views09:59