ኢብኑል ቀይም (ረ) እንዲህ ይላሉ ... ☞ ዒባዳ ላይ የቱንም ያህል ብትዳከም በስነምግባርህ ላይ አትዳከም ❥ጀነት ለመግባግ ቁልፍ ይሆንልሃል ደጋግ ሰዎች ያለወንጀል የሆኑ ይመስልሃልን? እነሱ ግልፅ ሳያወጡ ደበቁት። አልቀጠሉበትም ኢስቲግፋር አደረጉ ካበላሹም በኋላ አሳምረው ነው @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 292 views06:21