Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.06K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-10-21 21:04:13 ዛሬ የማጠቃለያው አምስተኛው ዙር / ዙር ⑤/ ጥያቄ
ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ
ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል

ይኸው ጥያቄው
ማጠቃለያው ምን ያህል ውጤት ቀያሪ ይሆን የዚህ ውድድር
አሸናፊና ተሸላሚዎችስ እነማን ይሆኑ አጓጊ ነው

መልካም እድል
አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ

መልስ መስጫ @RemedanM ላይ

ኮሜንቱ ዝግ የሆነው ጥያቄና መልሱ እስኪያልቅ ብቻ ነው

መልሱን በውስጥ

1) መልካም እና መጥፎ ሥራዎቻቸው እኩል የሆኑ ሰዎች የሚደረጉበት በጀነትና ጀሀነም መካከል ያለ ቦታ?
ሀ) አል–ማኢደህ
ለ) አል–አዕራፍ
ሐ) አል–ከውሠር

2) ሁሉም ህዝቦች ሙሉ በሙሉ ያመኑለት ነቢይ የቱ ነው?
ሀ) የሙሐመድ ﷺ
ለ) የኑህ (ዐ·ሰ)
ሐ) የዒሳ (ዐ·ሰ)
መ) የዩኑስ (ዐ·ሰ)

3) ነቢዩ ሙሳን (ዐ·ሰ) ያስተማሩ ታላቅ የአላህ ባሪያ?
ሀ) ዐብዱልቃድር ጀይላኒ
ለ) ኸደር
ሐ) ዙልቀርነይን

4) በቂያማ ቀን እውር ሆኖ የሚነሳው?
ሀ) የሰው ሀቅ የሚበላ
ለ) አላህን ﷻ ከማውሳት ጀርባውን የሰጠ
ሐ) በዐይኑ ሀራም ነገርን መመልከት የሚያበዛ

5) ከነሀብት ንብረቱ መሬት የዋጠችው አምባገነን የትኛው ነው?
ሀ) ኑምሩድ
ለ) ታላቁ አሌክሳንደር
ሐ) ቃሩን

6) አላህ የሞተን የወንድም ስጋ እንደ መብላትን አድርጎ የመሰለው ድርጊት
1.9K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 20:08:49 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዛሬ የጁሙአ

የጥያቄና መልሱ ውድድር የመጨረሻ ዙር ውድድር 3 ሰዓት ላይ ይካሄዳል

አሸናፊዎች ማን ይሆኑ

ሶስት ሰዓት ሲል ይጀመራል አንድ ሰዓት ብቻ ቀርቶታል



ሼር ለማድረግ ለሚሳተፍ
ሚቀርብበት ቻናል
@Darul_Islam_channal
6.7K viewsedited  17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 10:58:14 ::::::::::::::ሕይወት::::::::::::::

ሕይወት ጣዕም አለው በአጽኖት ላየው፣
በተውሒድ በሱና አጣጥሞ ላየው፣

መንገዱን በሱና በረሱሉ ፋና፣
የሚኖረው ሕይወት ትርጉም አለውና፣

ሕይወት ጣፋጭ ናት ጠንቅቆ ላወቃት፣
በአላህ ውዴታ አስተሳስሮ ላያት፣

::::::::ቴሌግራማችን:::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.7K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 10:55:52 ከዚህ ኡማ አላህ ሱብሀነሁ ወተ ዓላ በይቅርታ ያለፋቸው

ሦስት/3 ነገ ራቶች።



@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.3K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 12:49:36 ‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
3.0K viewsedited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 07:05:23
۞إِنَّا وَجَدْنَاهُ صَابِرًا ۚ نِّعْمَ الْعَبْدُ إِنَّهُ أَوَّابٌ۞

ما أجمله من ثناء من رب رحيم، اصبر وانتظر الفرج والعطاء، فما بعد الصبر إلا الجبر،

اللهم إجعلنا من عبادك الصابرين الراضين ..

❀ #تأملات_قرآنيه ❀

ታጋሽ ሆኖ አገኘነው አዎን ባሪያው ታዛዥ ነው።

ከአዛኝ ጌታ ዘንድ እንዴት ያማረ ምስጋና ነው።

አምላኬ ሆይ ከታጋሽና ከጠገቡ አገልጋዮችህ አድርገን።

❀ # የቁርኣን_ነጸብራቆች ❀

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
160 viewsedited  04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 22:17:59 ❥:::::::::::::::ለአላህ::::::::::❥

መቀመጥህ ፣ መቆምህ ፣ ንግግርህ ፣
እውቀትህ ፣ ትምህርትህ ፣ ፈገግታህ ፣
ዒባደዎችህ ፣ ስነምግባርህና ህይወትህ ሁሉ ለአላህ ስትሆን ውብ ትሆናለች‥
 
(قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ)
«ስግደቴ ፣ መገዛቴም ፣ ሕይወቴም ፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡

☞☞አንዓም 162 ☜❥❥❥

❥ህይወትህ ሁሉ ለአላህ ስትሆን
❥ ብርሃን ውስጥ ሆና ትጀምራለች
❥ ብርሃን ውስጥ ሆና ትቆያለች
❥ብርሃን ውስጥ ሆና ታበቃለች
❥  ብርሃን ውስጥ ሆናም ትጀምርና
ዘላለማዊው ብርሃን ውስጥ ትሆናለች።

:::::::ቴሌግራማች:::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
311 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 22:17:38 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑨  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
310 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 15:33:35
የልብ ውበት አላህን መፍራት ነው
የንግግር ውበት እውነት መናገር ነው
የምላስ ውበት ዝምታና ዚኪር ነው !!

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
663 viewsedited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 15:31:09 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑧  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
662 views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ