Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-07-12 13:40:16 ጥሩ ስራ እና መልካም ሰው መሆን ብቻ ሙስሊም አያስብልም
ወይም ጀነት አያስገባም
እስካላመኑ ደረስ
ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል!!!
قال تعالى
مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِنْ ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُمْ بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡

:::::::ቴሌግራማችን::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.2K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:47:45
ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን!

ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
3.1K viewsedited  19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:32:57 «እህቴ ሆይ! አንቺ ምናልባትም አሁን በሕይወት እያለሽ የተሟላውን ሒጃብ ለመልበስና በአግባቡ ለመሸፋፈን ላትፈልጊ ትችያለሽ፡፡ ያው በግልጽ እንደምናየው ፀጉርሽን ከፍተሽ፣ ሽቶ ተቀባብተሸ ከናፍርሽን ሊፒስቲክ አጥግበሽ፣ ጡትሽን እሹለሽ፣ ደረትሽ ከፍተሽ፣ ዓይኖችሽን ተኳኩለሽ፣ እጆችሽንና እግሮችሽን ገላልጠሸ፣ የውስጥ ሱሪሽን እያሳየሽ ወሲብ ቀስቃሽ ጨርቆችን ለብሰሽ የትም እየታየሽ ነው፡፡ ከሩቁ ድብን ብላሽ የሰው ዓይን ውስጥም እየገባሽ ነው፡፡ በእውነቱ ቀበጦቹ ሒጃቢስቶች ዓይነ-ግቡ ለመባል ከፍተኛ ጥረትን እያደረጉ ነው፡፡ ነገር ግን አስታውሺ!  አንድ ቀን ከራስ ፀጉርሽ እስከ እግር ጥፍርሽ ድረስ በተገቢው ሁኔታ ትለብሻለሁ፡፡
ግና የዛኔ ወደመቃብር ነው የምትወርጂው፡፡ ስለዚህ ያንን ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሟላ ሒጃብን የምትለብሽበት ዕለት አታድርጊው፡፡ እባክሽን አሁኑኑ ልበሺው "ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት" ሲባል አልሰማሽም? ገላ ፈራሽ ነው፤ ውበትም ጠፊ ነው፡፡ አዎ! ምንም ያህል ብታምሪ፣ የቱንም ያህል ድብን ብለሽ የወንዶች ዓይን ውስጥ ብትገቢ አንድ ቀን ሟች ነሽ፡፡ እናም ከወዲሁ የኣኼራ ሕይወትሽን ገንቢ። በዱንያ ሳለሽ ለቀበርሽ ስንቅ ያዥ፡፡

ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! ልክ እንደ ሉል ሁኚ፡፡ እንደሚታወቀው ሉል ውድ እና ብርቅ ነው፡፡ ለዚህም የበቃው የተቀመጠበት ቦታ ነው፡፡ ሉል ለፈላጊዎች እሩቅ ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ ውድ ሆኗል። አንቺም እንደዚያ መሆን አለብሽ፡፡ በሌላ በኩል እንደዘመኑ ቀበጥ ሒጃቢስቶች እዚያም እዚህ አትታይ፡፡ የትም የሚገኘው እኮ ድንጋይ ነው፡፡ እንደ አበባም እትሁኚ፤ ተጠቅመውብሽ ይወረውሩሻልና፡፡ እናም እንቺ ትክከለኛ ሒጃቢስት ሴት ሁኚ፡ በዚያን ጊዜ ሒጃብሽ መከበሪያሸ ይሆናል፡፡ ምንዳሽም ጀንት ይሆናል።


አረዓያዎችሽ ሰሃብያት እንጂ
የፊልም አክተሮች በፍፁም አይሁኑ!


ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

Join us on
telegram channel

@Darul_Islam_channal

@Darul_Islam_channal
2.8K viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:59:49 ☞::::የአረፋ ቀን ፆም!::::☜

ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
{ يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ }
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

የአረፋ በአል ተውሒድ (የአላህ
ብቸኛ ተመላኪነት) የሚገለፅበት ነው። የህንፃ ባለቤቶች ነን እያላችሁ ሞሎች ላይ በሺርክ (በአላህ ላይ ማጋራት) የታጀቡ መንዙማና ነሺዳዎችን የምትከፍቱ አላህን ፍሩ። ሱናው ተክቢራ ነው።

الله اكبر... الله اكبر... الله اكبر
لا اله إلا الله والله اكبر الله اكبر ولله الحمد

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.4K viewsedited  18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 15:59:07 غدًا يوم عرفة، لا تنسَ صيامه، قال النبي ﷺ (صيام يوم عرفة إني أحتسب على الله أن يُكَفِّرَ السنة التي قبله والسنة التي بعده) فلا تحرم نفسك، أجرٌ عظيم، فكن من الصائمين، وذكّر غيرك فـ هنيئًا لمن صام، وكتب الله أجركُم.

#ነገ_የዐረፋ_ቀን_ነው መጾምን አትርሱ ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል (የአረፋን ቀን ፆም አላህ ከእሱ በፊት ያለውን አመት እና ከሱ በኋላ ያለውን አመት እንዲሰርዝ ተስፋ አደርጋለሁ) ስለዚህ ፁሙ። እራስህን አሳጣ ትልቅ ምንዳ ነው ስለዚህ ከፆመኞች አንዱ ሁን። ለሌሎችም አስታውስ ስለዚህ ለጾመኞች እንኳን ደስ አለህ አላህ ምንዳህን ጻፈ ኢንሻአላህ።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.5K viewsedited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:02:27 ﴿ وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ ﴾.
3.0K views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:29:32
ካልተሳካልህ ነገር ጀርባ # አላህ ላንተ
ያስቀመጠው መልካም ነገር ኣለ።
እርሱን ማግኘት ከፈለክ በነገሮች ላይ
# ትእግስት ይኑርህ።
#አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና !!!""

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
3.2K viewsedited  12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:18:39 ኡመቴ ሁሉ ጀነት
ይገባል! እምቢ ያለ ሲቀር
ጀነትን ለመግባት ማን እምቢ ይላል?
እኛንስ ይመለከተን ይሆን¿


@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.5K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:45:48
الَلَـﮬ̲̌ﮧَـمﷺْ ♡صَلَِّﷺوَسَـــلَِّـم ♡وَبَارَِكَ ♡عَلَىَﷺ ♡مـَحَـمـَــــــدٍَﷺْ ♡وِأّلَهِ وِصٌحٌبِهِ أّجِمَعٌيِّنﷺِ'

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.7K viewsedited  08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 09:11:59 አድስ አስተማር ታሪክ

የምጥቀት ጎዳና

ክፍል

በኡስታዝ በድሩ ሁሴን

ይቀጥላል

t.me/Darul_Islam_channal
t.me/Darul_Islam_channal
2.4K views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ