Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.06K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-10-05 15:12:34 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦⑦  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
531 views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 22:10:55 አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማኣ እንዴት ናቹሁ ይህ ደርስ ተቋርጦ ነበር እና ይቅርታ እየጠየኩኝ ከነገ ጀምሮ በአላህ ፍቃድ እስከመጨረሻዉ የሚለቀቅላቹሁ ይሆናል ኢንሻአላህ ።
517 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:05:16 إِنَّ ٱلَّذِينَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسْتَقَٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحْزَنُوا۟ وَأَبْشِرُوا۟ بِٱلْجَنَّةِ ٱلَّتِى كُنتُمْ تُوعَدُونَ
እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡

ሱረቱል ፉሲለት 30}

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
187 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:03:55 በአላህ ስራ ጣልቃ አንግባ !!

እኛ ሰዎች ቀድራችንን እንወቅለት !!

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
207 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 12:58:16 ምክር ከጥበበኛው ሉቅማን ለልጁ  


ልጄ_ሆይ ፧ በዝምታየ ተፀፅቼ አላውቅም ፡፡
ልጄ_ሆይ ፧ ከጠጣህበት የውሃ ጉድጓድ ውስጥ ድንጋይ አታስገባ፡
ልጄ_ሆይ ፧ ምላስክን ‘አላህ ሆይ  ማለትን አለማምድ ለአላህ ጠያቂን የማይመልስበት ሰዓታትአሉትና፡፡
ልጄ_ሆይ፧ ከሌላ ሰው እጅ ካለ በሬ በእጅህ ያለች ወፍ ትበልጣለች ፡፡
ልጄ_ሆይ ፧ ከመገረም ጋር አትሳቅ ከማይመለከትህም ነገር አትጠይቅ፡፡
ልጄ_ሆይ ፧ ሁለት ነገሮችን አታውሳ ፧ ሰዎች ወዳንተ ያደረጉትን በደልና ፣ ለሰዎች ያደረከውን መልካም ነገር፡፡

ልጄ_ሆይ ፧ በጣም ጣፋጭ አትሁን ከንቀት እንዳትበላ መራራ አትሁን እንዳትተፋ ፡፡

ልጄ_ሆይ ፧ ከጥጋብ ላይ ጥጋብ ሆነህ አትመገብ  ከምትመገበው ለውሻ ብጥለው የተሻለ ነው ፡፡
ልጄ_ሆይ ፧ የአላህን ፈራቻ ንግድ አድርገህ ያዘው ; ትንሽ የማይባል ትርፋማ ሆኖ ይመጣልሀል፡



@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.2K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 23:00:43 የዛሬው አራተኛው ዙር / ዙር ④/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል ይኸው ለማለቅ አንድ ዙር ብቻ ስለቀረው ተጠንቅቃችሁ በደንብ አስባቹ ስሩት ከፍጥነት ጋር መልካም እድል አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ መልስ መስጫ @RemedanM ላይ ኮሜንቱ ዝግ የሆነው ጥያቄና መልሱ እስኪያልቅ ብቻ ነው ሲያልቅ ትተነፍሳላቹህ መልሱን በውስጥ 1) ለሀያ ዓመት ጣሊያንን…
1.2K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 21:14:21 ተለቆዋል
1.2K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 21:13:54 የዛሬው አራተኛው ዙር / ዙር ④/ ጥያቄ
ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ
ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል

ይኸው ለማለቅ አንድ ዙር ብቻ ስለቀረው ተጠንቅቃችሁ በደንብ አስባቹ ስሩት ከፍጥነት ጋር

መልካም እድል
አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ

መልስ መስጫ @RemedanM ላይ

ኮሜንቱ ዝግ የሆነው ጥያቄና መልሱ እስኪያልቅ ብቻ ነው ሲያልቅ ትተነፍሳላቹህ
መልሱን በውስጥ


1) ለሀያ ዓመት ጣሊያንን የታገለና በመጨረሻም ተይዞ ስቅላት የተፈረደበት ሙጃሂድ የሊቢያ አርበኛ
ሀ) አቡ ቀታዳ
ለ) ሀምዛ አል–ሊቢ
ሐ) ዑመር አልሙክታር

2) ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎችን ለተራዊህ ሰላት የሰበሰቡት ኸሊፋ ማን ናቸው?
ሀ) አቡበክር
ለ) ዑሥማን
ሐ) ዑመር
መ) ዐሊ

3) አላህ ﷻ ልጇን ባህር ላይ እንድትጥል ያሳወቃት እናት
ሀ) የዒሳ (ዐ·ሰ) እናት
ለ) የሙሳ (ዐ·ሰ) እናት
ሐ) የዘከሪያ (ዐ·ሰ) እናት

4) ትውከት ያሸነፈው ሰው
ሀ) ፆሙ ይበላሻል
ለ) ፆሙን መቀጠል ይችላል
ሐ) ፆሙ ጎዶሎ ነው
መ) መልሱ የለም

5) “አላህ ﷻ ረግሟል .……………”
ሀ) ወላጁን የሚረግምን ሰው
ለ) የድንበርን ምልክት የሚቀይርን ሰው
ሐ) ወለድ የሚበላን ሰው
መ) ሁሉም

6) ሐምዛ (ረ·ዐ) ጨምሮ ትላልቅ ሶሓቦች መስዋእት የሆኑበት ጦርነት ………….…………
1.2K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 20:57:09 አራተኛው ዙር / ዙር④ /
የጥያቄና መልሱ ውድድሩ ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀረው
እየተዘጋጃችሁ ሳትርቁ
1.1K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 20:53:03 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዛሬ የጁሙአ

የጥያቄና መልሱ ውድድር አራተኛ ዙር ደርሰናል ለመጨረስ አንድ ዙር ብቻ ቀረው ሴሚ ፍይናል ነው
ዝግጁ

ባለፍት ዙሮች ውጤት ደከም ያለባቹ በዚህኛው ጠንከር ብላቹ አካክሱ ጥሩ ውጤት ያላችሁም አጠንክሩት
መልካም እድል

ሼር ለማድረግ ለሚሳተፍ
ሚቀርብበት ቻናል
@Darul_Islam_channal
1.1K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ