Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬው አራተኛው ዙር / ዙር ④/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የዛሬው አራተኛው ዙር / ዙር ④/ ጥያቄ
ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ
ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል

ይኸው ለማለቅ አንድ ዙር ብቻ ስለቀረው ተጠንቅቃችሁ በደንብ አስባቹ ስሩት ከፍጥነት ጋር

መልካም እድል
አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ

መልስ መስጫ @RemedanM ላይ

ኮሜንቱ ዝግ የሆነው ጥያቄና መልሱ እስኪያልቅ ብቻ ነው ሲያልቅ ትተነፍሳላቹህ
መልሱን በውስጥ


1) ለሀያ ዓመት ጣሊያንን የታገለና በመጨረሻም ተይዞ ስቅላት የተፈረደበት ሙጃሂድ የሊቢያ አርበኛ
ሀ) አቡ ቀታዳ
ለ) ሀምዛ አል–ሊቢ
ሐ) ዑመር አልሙክታር

2) ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎችን ለተራዊህ ሰላት የሰበሰቡት ኸሊፋ ማን ናቸው?
ሀ) አቡበክር
ለ) ዑሥማን
ሐ) ዑመር
መ) ዐሊ

3) አላህ ﷻ ልጇን ባህር ላይ እንድትጥል ያሳወቃት እናት
ሀ) የዒሳ (ዐ·ሰ) እናት
ለ) የሙሳ (ዐ·ሰ) እናት
ሐ) የዘከሪያ (ዐ·ሰ) እናት

4) ትውከት ያሸነፈው ሰው
ሀ) ፆሙ ይበላሻል
ለ) ፆሙን መቀጠል ይችላል
ሐ) ፆሙ ጎዶሎ ነው
መ) መልሱ የለም

5) “አላህ ﷻ ረግሟል .……………”
ሀ) ወላጁን የሚረግምን ሰው
ለ) የድንበርን ምልክት የሚቀይርን ሰው
ሐ) ወለድ የሚበላን ሰው
መ) ሁሉም

6) ሐምዛ (ረ·ዐ) ጨምሮ ትላልቅ ሶሓቦች መስዋእት የሆኑበት ጦርነት ………….…………