Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-11-20 21:56:59 ❥::ሚስጥርህን ለአላህ:::❥

ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን
☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል
ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ
ለሱ ቅርብ ናትና።

☞ ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣኸውን
☞❥ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ።

ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።

::::Telegram::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
994 viewsedited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 21:50:48 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑯  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
59 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 13:31:31  ☜إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا الأحزاب: ٥٦ ☞

☜عَنْ أَنَسٍ رضي الله عنه قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : ( أَكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الْجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الْجُمُعَةِ ؛ فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى الله عَلَيْهِ عَشْرًا ) .
حسنه الألباني في " الصحيحة " (١٤٠٧) .

❥اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ وعلى آله وصحبه أجمعين❥


☞ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
☞ገላን መታጠብ
☞ጥሩ ልብስ መልበስ
☞ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
☞በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
☞በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
☞ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
☞ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ

☞በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
576 views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 12:47:02
❥:::::::ምኞቴ አያሳካም ብለህ::::::❥

ተስፋ አትቁረጥ ከሰከንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነገሮችን መቀየር የሚችል ጌታ አለህና,,,,

ነገሩም አንዳችን በሻ ጊዜ ኹን ይለዋል,

ወዲያው ይሆናልም ያሲን፥82


።።ቴሌግራማችን።።።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
806 viewsedited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 12:41:55 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑮ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
745 views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 06:52:45 የወንጀል መዘዙ ከባድ ነው በተለይ እያወቁ ሲያጠፉ!

(وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ النَّاسَ بِمَا كَسَبُوا مَا تَرَكَ عَلَىٰ ظَهْرِهَا مِنْ دَابَّةٍ وَلَٰكِنْ يُؤَخِّرُهُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُسَمًّى ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِعِبَادِهِ بَصِيرًا)

"አሏህ ሰዎችን በሰሩት በደልና ወንጀል ሁሉ እዚሁ ዱኒያ ላይ የሚቀጣቸው ቢሆን ኖሮ ምድር ላይ ማንንም ሳያስቀር
-ወንጀል የሰሩትንም ያልሰሩትንም እንስሳትንም ጭምር- ባጠፋቸው ነበር
ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ ያቆያቸዋል አጀላቸውም ሲደርስ እርሱ የባሮቹን ምንነት ጠንቅቆ በሚያውቀው መሰረት የስራቸውን ይሰጣቸዋል" አል ፋጢር 45

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.3K views03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 21:00:32 ❥:::::::::::::::ለአላህ::::::::::❥

መቀመጥህ ፣ መቆምህ ፣ ንግግርህ ፣
እውቀትህ ፣ ትምህርትህ ፣ ፈገግታህ ፣
ዒባደዎችህ ፣ ስነምግባርህና ህይወትህ ሁሉ ለአላህ ስትሆን ውብ ትሆናለች‥
 
(قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ)
«ስግደቴ ፣ መገዛቴም ፣ ሕይወቴም ፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡

☞☞አንዓም 162 ☜❥❥❥

❥ህይወትህ ሁሉ ለአላህ ስትሆን
❥ ብርሃን ውስጥ ሆና ትጀምራለች
❥ ብርሃን ውስጥ ሆና ትቆያለች
❥ብርሃን ውስጥ ሆና ታበቃለች
❥  ብርሃን ውስጥ ሆናም ትጀምርና
ዘላለማዊው ብርሃን ውስጥ ትሆናለች።

:::::ቴሌግራማች:::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
811 views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 20:53:43 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑭ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
817 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 22:42:38 قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ

إِذَا صَلَّى أَحَدُكُمُ الْجُمُعَةَ فَلْيُصَلِّ بَعْدَهَا أَرْبَعًا

رواه مسلم.

«::::::::::::» «:::::::::::»


የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

(አንዳችሁ የጁሙዐ ሶላትን በሰገደ ጊዜ ከሱ ቡኃላ (ሱና) አራት ረከዐ ይስገድ።)

ሙስሊም ዘግበውታል።

::መልካም ጁምዓ:

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
413 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 22:41:47 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑬ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
421 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ