Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-01-06 12:32:00 ሱረቱል~ አል-ካህፍ
……… ………

﷽ {إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد ﷺ
መልከም ጁማኣ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
704 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 18:24:41 "አስታውሱኝም አስታውሳችኃለሁና":
የነቢዩ ﷺአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ።

☞አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።”
{ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ  ﷺ
عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: “لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ”.
{رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ }

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
337 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 18:23:59 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②① 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
338 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 20:52:59
❥ደስታ… ……የሚገኝው

❥ ልብ በቁርዐን ሲገነባ ነው ።
☞ቁርዐን በሕይወት ውስጥ ላለው ነገር ሁሉ ብርሃን እና ፈውስ ነው።❥

❥ እርሱም ከአሸናፊና ጥበበኛ ከኾነው አምላካችን አላህ (ፍጡራን ሁሉ ከሚሰግዱለት አምላክ የተሰጠ መገሰጫ ነው።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
479 viewsedited  17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 22:12:32
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ : ( إِنَّ أَحَبَّكُمْ إِلَيَّ وَأَقْرَبَكُمْ مِنِّي فِي الْآخِرَةِ مَحَاسِنُكُمْ أَخْلَاقًا

በአኼራ ከሁሉም ይበልጥ ለኔ ተወዳጆቻችሁና ለኔ ከሁሉም ይበልጥ
ቅርቦቻችሁ ከሁሉም ይበልጥ

መልካም_ስነምግባር ያላቸው ናቸው(ረሱልﷺ)

::::::::::ቴሌግራማችን::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
355 viewsedited  19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 22:10:15 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ⑳ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
338 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 22:35:26
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَأْكُلُوا أَمْوَالَكُم بَيْنَكُم بِالْبَاطِلِ إِلَّا أَن تَكُونَ تِجَارَةً عَن تَرَاضٍ مِّنكُمْ ۚ وَلَا تَقْتُلُوا أَنفُسَكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ بِكُمْ رَحِيمًا

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁን በመካከላችሁ ያለ አግባብ አትብሉ፡፡ ግን ከእናንተ በመዋደድ የኾነችውን ንግድ (ብሉ)፡፡ ነፍሶቻችሁንም አትግደሉ፡፡ አላህ ለእናንተ አዛኝ ነውና፡፡

وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ عُدْوَانًا وَظُلْمًا فَسَوْفَ نُصْلِيهِ نَارًا ۚ وَكَانَ ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ يَسِيرًا

ወሰን በማለፍና በመበደልም ይህንን የሠራ ሰው እሳትን እናገባዋለን፡፡ ይኸም በአላህ ላይ ገር ነው፡፡

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
256 views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 14:05:25
☞☞ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦

ፀሀይ ከወጣችበት በላጩ ቀን

የጁሙአ ቀን ነው በዛች ቀን ነቢዩላህ አደም ተፈጠረ፣ጀነትንም ገባ፣ከጀነትም ወጣ፣ የቂያማ ቀንም

በጁሙአ ቀን እንጂ አትቆምም

ሙስሊም _ ዘግቦታል
መልካም ጁምዓ:::::

:::::::::ቴሌግራማችን:::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
444 views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 20:18:14
የስኬትን ጉዞ ስትጀምር ያለምንም

☞መሰላቸት አላማህ ላይ ብቻ አተኩር"

  በአላህ ፍቃድ ካሰብከዉ ትደርሳለህ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
463 viewsedited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 20:13:28 ❥::::ሼር መድረጉን አይርሱ:::❥


☞⇄①, ለአላህ ቅርብ መሆን ትፈልጋለህ?

☞አንድ ባሪያ አላህ ዘንድ የበለጠ ቅርብ የሚሆነው ስጂድ ላይ ሲሆን ነው። ያኔ ዱአ አብዙ
(ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞⇄ ②የሀጅን አጂር(ምንዳ) ትፈልጋለህ?

☞በረመዳን ኡምራ ሀጂን ወይም ከኔ ጋር ሀጂን ማረግን ይስተካከላል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞③ ⇄በጀነት ቤት ትፈልጋለህ?

☞ለአላህ ብሎ መስጂዲን የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞④⇄የአላህን ውደታ ማግኘት ትፈልጋለህ,?

☞አላህ አንዲትንም ጉርሻ ጎርሶ በሱዋ የሚያመሰግን ፣ባሪያ ይወዳል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞⑤።።ዱአህ ተቀባይነት እንዲኖረው ትፈልጋለህ?

☞በአዛን  እንዲሁም በኢቃም መካከል የሚደርግ ዱአ አይመለስም።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞⑥።። አንድ አመት ሙሉ የፆም አጂር(ምንዳ) እንዲፃፍልህ(እንዲመዘገብልህ) ትፈልጋለህን?

☞ከያንዳንዱ ወር 3 ቀን መፆም አመት ሙሉ ከመፆም ጋር ይስተካከላል ።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞ ⑦, ልክ እንደተራራ የገዘፈ አጂር ትፈልጋለህ?

☞ጂናዛ(አስክሬን) ላይ ሰግዶ ለሸኘ ሰው ለርሱ
#ቂረጣን አለው እስከሚቀበር ድርስ።
ለሸኛ ሰው ሁለት ቂረጣን አለው።ቂረጣን ምድነው ተብለው ሲጠየቁ ፣ልክ እደ ትልቅ ተራራ ነው ብለዋል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞⑧⇄ ጀነት ከረሱል ቅርብ(ጎረቤት) መሆን ትፈልጋለህ?

☞እኔና የቲምን የሚከባከብ ሰው እድህ ነን ሲሉ
መጠቆሚያና የመሀል ጣታቸውን አሳዩ ።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞⑨።። ለሊት ሙሉ መቆምን አጂር ትፈልጋለህ?

☞ኢሻን በጀመአ የሰገደ ግማሽ ለሊትን ቆሞ እንደሰገደ ይቆጠርለታል።ሱቢሂን በጀመአ የጨመረ ለሊቱን ሙሉ እንደሰገደ ይቆጠርለታል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞ ⑩።።, በቁርአን ውስጥ የቁረአንን 1/3 መቅራት
ትፈልጋለህ?

☞ቁርአንን 1/3 ትስተካከላለች፣ሱረቱል ኢህላስ፣
ወይም በአጭሩ "ቁልሁወላሁ አሀድ" የሚለውን ሱራ 3 ግዜ ከቀራ ቁርዓንን እንዳከተመ(ሙሉውን እንደቀራ ይቆጠርለታል)።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

☞⑪።።።,የጥሩ ስራህን ሚዛን ከበድ ማድርግ ትፈልጋለህ?

☞ሁለት ንግግሮች ናቸው።
ለምላስ የቀለሉ አራህማን ዘንድ የተወደዱ ሚዛን ላይ የከበዱ
1ኛ—ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሂ
2ኛ— ሱብሀነላህ አልአዚም።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂም)

☞⑫ ።።ርዝቅህ እንዲሰፋ እድሜህ እንዲረዝም
ትፈልጋለህ?

☞እርዚቁ እድሰፋለት እድሜው እንዲረዝም የፈለገ ሰው ዝምድናውን ይቀጥል ።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

⇡☞⑬።።። አላህ አንተን መገናኘትን ትፈልጋለህ?

☞አላህን መገናኘትን የወደደ፣አላህም እሱን መገናኘትን ይወድለታል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

☞ ⑭።። አላህ እንዲጠብቅህ ትፈልጋለህን?

☞ሱብሂን ሰላት የሰገደ ሰው እሱ በአላህ ጥበቃ ስር ነው።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

⑮15, አላህ ባንተ ላይ ሰለዋት እንዲያወርድልህ ትፈልጋለህ?

☞በኔላይ(በረሱል ሰዐወ) ላይ  አንድ ሰለዋት ያወረደ ፣አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርዳል።
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም)
#ሼር

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
502 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ