Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-10 06:36:21
"በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም። ወደፊትም አይኖርም!
ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ

መልካም ጁምዓ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
614 viewsedited  03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 17:57:54 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②⑤ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
393 views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 09:20:30 አሰላሙዓሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰላም እና እራህማት አይለያቹሁ እያልኩኝ ወደ ጉዳዬ ልግባ

አንዲት ለአላህ ብዬ የምዎዳትና የምትወደኝ  እህት ነበረች ዛሬ ለይ አድራሻዋ ጠፍቶኛል ስልኳ አይሰራም ግራ ገባኝ እባካቹሁን አድራሻዋን ወይንም ስልኳን የምታቁ ሰዎች ትተባበሩኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃቹኃለዉ በየግሩፑ ሼር በማድረግም ተባበሩኝ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
የእታችን ስም
#ሀዋ_ኢንዲሪስ_መሀመድ ይባላል አድራሻዋ #ወሎ_ዉስጥ_በቲ የሚባል አጋር ነበረች ።ዛሬ ለይ ስልኳ እንቢ አለኝ ሚንዳዉን ከአላህ ታገኙ ዘንድ ተባበሩኝ።

ፈላጊ☞
#ሀያት_ቢንት_ኸዲር
እባክሽ እህቴ አለዉ በይኝ በዚህ በቴሌግራም አድራሻዬ ልታገኝኝ ትቺያለሽ ☞
@Hayatbintkedir
ሼር በማድረግም ተባበሩኝ
468 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 07:02:07
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ

إِذَا صَلَّى أَحَدُكُمُ الْجُمُعَةَ فَلْيُصَلِّ بَعْدَهَا أَرْبَعًا
       رواه مسلم.

የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

(አንዳችሁ የጁሙዐ ሶላትን በሰገደ ጊዜ ከሱ ቡኃላ (ሱና) አራት ረከዐ  ይስገድ።)

      ሙስሊም ዘግበውታል።

መልካም ጁምዓ:

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
538 viewsedited  04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 06:43:59 ‍ اذكار الصباح

أصْبَحْنَا وَ أصْبَحَ المُلْكُ لِلَّهِ، وَ الحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ المُلْكُ، وَ لَهُ الحَمْدُ، وَ هُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أسْألُكَ خَيْرَ مَا في هَذَا اليَوْمِ وَ خَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَ أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا في هَذَا اليَوْمِ وَ شَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنَ الكَسَلِ، وَ سُوءِ الكِبَرِ، رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ في النَّارِ وَ عَذَابٍ في القَبْر

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
495 viewsedited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:06:48 የጧት ዚክር

በተወኩል፣ በዚክር፣ በዱዓ፣ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሽበባለች።

ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
275 views03:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 10:38:46
ማንም  ከማንም አይበልጥም (ኢላ በተቅዋ) አላህን በመፍራቱ ና በመልካም ስነ ምግባሩ ቢሆን እንጂ ረሱል (ﷺ)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
128 viewsedited  07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 07:12:44 :::::::::ዚክር::::::::::::

አላህን የማሰታወስ )ዚክር( ጥቅሞች
• ዚክር ስይጣንን ያባርራል ፤ ኀይሉንም
ያዳክማል።
• ☞አላህን ያስደስታል::
• የአእምሮን ሥጋትና ጭንቀት ያስወግዳል::

• ❥ በልብ ውስጥ ደስታን )ፍስሓን ይፈጥራል::
• ለአካልና ለአእምሮ ብርታትን ይሰጣል::
• ፊትንና ቀልብን ያጠራል )ይወለውላል::
• ለሲሳይ መሰፋት ምክንያት ይሆናል::

• ለዛንና ክብርን ያጎናፅፋል። ዛኪር በተመልካች ዘንድ አክብሮትንና ውዴታን ያተርፋል “መልካም ስራ የመንፈስ እርካታ እንደሚሰጥ ሁሉ በአንፃሩም መጥፎ የሆነ ተግባር የሕሊና እሾህ ሆኖ
በየሄደበት ይኮሰኩሳል::

:::::::ቴሌግራማችን:::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
53 views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 00:10:17 #ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ
ትከላከላለች::

#ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት
ትከላከላለች::

#አንድ #አይሁዳዊ ሙስሊሞችን ፊትና ውስጥ
ለማስገባት ይፈልግና ወደ ሙስሊሞች ሀገር ጉዞ
ይጀመራል፡፡ ልክ እንደደረሰም የከተማይቷ ጫፍ
ላይ አንድ እረኛ ወጣት ያገኛል አስ እስኪ ፈተናውን
#ከሱ ልጀምር ይላል ከብዙ ጫወታዎች በውሀላ

#ሙስሊም በመምሰል ጥያቄውን ይሰነዝርበታል:-

#አይሁዳዊው:-ይህ ቁርአን ግን የበዛ
አይመስልህም ለምን ግን ተመሳሳይ ተመሳሳይ
የሆኑትን ቦታዎች አጥፍተን ከ30 ጁዝ
አንቀንሰውም እንደገና 30 ጁዝ መሀፈዙ ራሱ
ይከብዳል...

#እረኛው #ወጣት :-አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ጥያቄ
ልጠይቅህ ቁርአን ውስጥ እየተደጋገሙ
የሚመጡትን ከማጥፋታችን በፊት ከሰውነትህ
ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑትን አናጠፋም!!
#ለምሳሌ
☞ከአይኖችህ ውስጥ አንዱን
☞ከጆሮዎችህ ወስጥም
አንዱን
☞ከእግሮችህ ውስጥም አንዱን......

#አይሁዳዊውም በጣም ይደናገጥና እንዲህ
ይላል:-
#እረኛዎቻቸው አንዲህ ከሆኑ ኡለማኦቻቸው ምን
ያህል ጠንካሮች ናቸው ሲል ይደነቃል ...
ወድያውም ከተማዋን ለቆ ይወጣል::
Like እና ሼር ያድርጉ!

:::::::ቴሌግራማችን::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
794 views21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 00:09:00 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②④ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
693 views21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ