Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙዓሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰላም እና እራህማት አይለያቹሁ እያልኩኝ ወደ ጉዳዬ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

አሰላሙዓሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰላም እና እራህማት አይለያቹሁ እያልኩኝ ወደ ጉዳዬ ልግባ

አንዲት ለአላህ ብዬ የምዎዳትና የምትወደኝ  እህት ነበረች ዛሬ ለይ አድራሻዋ ጠፍቶኛል ስልኳ አይሰራም ግራ ገባኝ እባካቹሁን አድራሻዋን ወይንም ስልኳን የምታቁ ሰዎች ትተባበሩኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃቹኃለዉ በየግሩፑ ሼር በማድረግም ተባበሩኝ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
የእታችን ስም
#ሀዋ_ኢንዲሪስ_መሀመድ ይባላል አድራሻዋ #ወሎ_ዉስጥ_በቲ የሚባል አጋር ነበረች ።ዛሬ ለይ ስልኳ እንቢ አለኝ ሚንዳዉን ከአላህ ታገኙ ዘንድ ተባበሩኝ።

ፈላጊ☞
#ሀያት_ቢንት_ኸዲር
እባክሽ እህቴ አለዉ በይኝ በዚህ በቴሌግራም አድራሻዬ ልታገኝኝ ትቺያለሽ ☞
@Hayatbintkedir
ሼር በማድረግም ተባበሩኝ