قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ إِذَا صَلَّى أَحَدُكُمُ الْجُمُعَةَ فَلْيُصَلِّ بَعْدَهَا أَرْبَعًا رواه مسلم. የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– (አንዳችሁ የጁሙዐ ሶላትን በሰገደ ጊዜ ከሱ ቡኃላ (ሱና) አራት ረከዐ ይስገድ።) ሙስሊም ዘግበውታል። መልካም ጁምዓ: @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 538 viewsedited 04:02