Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-14 20:48:12 ኢኽላስ የሌለው ስራ ቢጠቅም ኖሮ
☞ አላህ ሙናፊቆችን ባላወገዘ ነበር፡፡
ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ
አልፈዋኢድ፡ 65☜

☞ቴሌግራም
#ሼር ያርጉት

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.4K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 20:43:04 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  30 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.2K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:19:55
إِنَّ ٱلَّذِينَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسْتَقَٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحْزَنُوا۟ وَأَبْشِرُوا۟ بِٱلْجَنَّةِ ٱلَّتِى كُنتُمْ تُوعَدُونَ
እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡

ሱረቱል ፉሲለት 30}

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
354 viewsedited  15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:17:52 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②⑨ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
347 views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 06:28:28
«በዱንያም በአሄራ ትክክለኛው ደስታ የሚያገኙት የተውሂድ ባለቤቶች ናቸው።»

مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ
☞ ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ መልካም የሰራ ሰው

فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً
☞መልካም ኑሮን በእርግጥም እናኖረዋለን፡፡

وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
☞ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በተሻለ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡

(ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
853 viewsedited  03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 06:26:30 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②⑧ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
719 views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 06:26:41
وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفْسَ عَنِ ٱلْهَوَىٰ

በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ
فَإِنَّ ٱلْجَنَّةَ هِىَ ٱلْمَأْوَىٰ
ገነት (ጀነት)እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

ሱረቱል ናዚአት

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.0K viewsedited  03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 06:23:05 ♡ልብን ከጥላቻ ማፅዳት
♡ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
896 views03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 19:31:01
ነፍስህ ደካማ ከሆነች
በቁርአን አጠንክራት
๏ ጠንካራ ከሆነችም
በቁርአን አፅናት
๏ ካዘነችና ከተጎዳች ደግሞ
በቁርአን አክማት/አስደስታት

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.5K viewsedited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 19:28:42 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②⑦ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.3K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ