Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-08 08:43:34 ❥::::::::::::::አጂብ:::::::::::::❥

አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው
የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት።

አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—
ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው  አላቸው።

ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።

☞አሁንም ምታው። ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ።

☞ለሶስተኛ ጊዜ ☞ምታው  አላቸው።
ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።

አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው።

እንዲህ አለች:–

በዚ ሶስት☞ ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።

ስትል ሰሟት።  ሱብሀነከ ረቢ።

::::ቴሌግራማችን::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
902 views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 21:58:55 በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማስታወሻ
በኢብኑ ሙነወር

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.7K viewsedited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 14:50:54
በትናንትናዉ እለት ልጄ ሰግዶ ይመጣል ብላ ጀናዛ ለተቀበለች
እናት አላህ ሰብሩን ይስጣት ።

ለማላዉ ሙስሊሞች አላህ ይፍረድ በጣም ያሳዝናል ምን እንደምል ቃላት አጣዉ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
1.7K views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 12:09:32 ሦስት ነገሮች ያለ ቀጠሮ ነው የሚመጡት። ሲሳይ፣ ሞት፣ እና ቀደር።

ሲሳይህን ሰማይ ይሁን ምድር አንተ ቦታዉን አታውቀዉም፤ ድንገት ከተፍ ሊል ይችላል። ይመጣል ብለህ ማሰብ ነው።

የሞት ቀንህ አልተነገረህም ፤ ድንገት ደርሶ ሊይዝህ ይችላል ። ጣጣህን ጨርሰህ ዝግጁ ሆነህ መጠበቅ ነው።

በቀን ይሁን በማታ ዉስጥ አላህ ምን እንደወሰንልህ አታውቅም ፤ ድንገት ያላሰብከው ነገር ሊፈጠር ይችላል ። እሱ ሁሌም ሥራ ላይ ነው። ጥሩ ይሁን መጥፎ እሱ የለቀቀልህን መውደድ ነው።

:::::ቴሌግራማችን:::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.8K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 16:12:05 «وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ »
[الحشر:  ١٩]

«እንደነዚያም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውንም እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትሁኑ።»

[አል ሀሽር 59:19]

ታላቁ የተፍሲር ሊቅ ኢብኑ ከሲር ይህን አያ አስመልክተው እንዲህ ብለዋል፦

ይህ ማለት ፦

«ከፍ ያለውን ጌታ አላህን ከማስታወስ አትዘንጉ (አትርሱ) ። ያን  ለቀጣዩ (ለመመለሻው) አለም የሚጠቅማችሁን መልካም ስራን (እንዳትሰሩ) ያስረሳችኃልና።»

[ምንጭ ተፍሲር ኢብኑ ከሲር የሱረቱ አል ሀሽር 59/19 ማብራሪያ ]

:::::::ቴሌግራማችን::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
3.0K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 12:04:35
☞☞ ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል።
"ሱናን ተከትሎ ቢድዓን እሰካልራቀ ድረስ፣

ለማንኛውም ሰው የኢማን ብረሓን ግልፅ አይሆንለትም።"
☞☞መዳሪጁ ሳሊኪን፤3/125

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
122 viewsedited  09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 12:03:08 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ③② 】

የመጨረሻው ክፍል

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
121 views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 09:02:00
☞☞ ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል።
"ሱናን ተከትሎ ቢድዓን እሰካልራቀ ድረስ፣

ለማንኛውም ሰው የኢማን ብረሓን ግልፅ አይሆንለትም።"
☞☞መዳሪጁ ሳሊኪን፤3/125

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
823 viewsedited  06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 08:57:15 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ③① 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
797 views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 21:57:25
እውነተኛ የምስጋና ሰዎች ብንሆን ኖሮ

☞ ለምሬት እና ወቀሳ የሚሆን ጉልበት እና ግዜ አይኖረንም ነበር።"

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.2K viewsedited  18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ