Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-01 07:11:48 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ②⑥ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
299 views04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 07:08:13 ☞  ጥሩ ሕይወትን ለመምራት☜

ጥሩ ሕይወትን ለመምራት የሚረዱ 10 መርህዎች
1 )ሰውን አትጥላ ልብህን ንፁሕ አድርግ።
2 አትጨነቅ በአላህ ተመካ
3)ቀለል ያለ ኑሮ ኑር

4) ባለህ ነገር ተደሰት በተሰጠህ ነገር አመስጋኝ ሁን።
5 )ብዙ በሰጠህ ቁጥር ብዙ ታገኛለህ።

6) ፈገግታ አብዛ ፈገግታ ሰደቃ ነው።
7) በፍቅር ኑር ለአላህ ብለህ ውደድ።
8) ዱዓን አብዛ ብዙ ዱዓ ባደርክ ቁጥር፤በረካን ታገኛለህ።

9)  እውቀትህን ለሌሎች አካፍል አንድ የቁርአን አንቀጽም እንኳን ብትሆን።
10). አላህን በብዛአስታውስ፤ልብህ እርጋታን ታገኛለች አላህ ያግራልን!!!
#ሼር_አድርጉ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
302 views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 22:23:01 ጾማችን የሚያበላሹብን ነገሮች አጠር ባለ መልኩ የሚከተሉት ናቸውና እንጠንቀቃቸው!!
———

ከሚከተሉት ፆም የሚያበላሹ ነገሮች ፆማችሁን በጥንቃቄ ጠብቁ!!

① መብላትና መጠጣት።

② ሆነ ብሎ ማስመለስ (ማስታወክ)።

③ ፆሜን አፈርሳለሁ ብሎ በቁርጠኝነት መነየት።

④ ዋግምት፣ አንድ ሰው ከሰውነቱ በዋግምት ደሙ ከተወሰደበት ወይም ደም ለመለገስ አስቦ ከፍተኛ ደም ከተወሰደበት ፆሙ ይፈርሳል።

⑤ ብልትን በእጅ ነካክቶ የዘር ፈሳሽ ማውጣት። (በየትኛውም ጊዜ የማይፈቀድ ሀራም ተግባር ከመሆኑም ጋር ፆምንም ያበላሻል።)

⑥ ግብረ ስጋ ግንኙነት፣ የዘር ፈሳሽ ቢወጣውም ባይወጣውም።

⑦ የወር አበባና የወሊድ ደም መፍሰስ፣ ይህ 7ኛው በሴቶች ብቻ የሚለይ ነው።

⑧ ምግብን ሊተኩ የሚችሉ ሀይል ሰጪ መርፊዎችን ወይም ብሉኮስ መውሰድ።

⑨ ሲጋራና ሺሻ ማጨስ (በየትኛውም ጊዜ ሀራም ከመሆናቸውም ጋር) ፆምንም ያበላሻሉ።

አላህ ፆማቸውን እርሱ ከከለከላቸው ነገር ተከልክለው ባዘዛቸው ነገር ታዘው በሚፈልገው መልኩ በአግባቡ ከሚጠብቁ ባሮቹ ያድርገን አሚን።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
324 views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 20:13:15
.                     

     *በሳዑዲ ዐረቢያህ የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቱ በአላህ ፍቃድ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13 ሻዕባን 30 ሲሆን ሐሙስ ረመዷን አንድ ይሆናል። አላህ ወሩን ከሚጠቀሙበት ባሮቹ  ያድርገን አሚን
#ሼር በማድረግ ያስተላልፉ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
314 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:23:13
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል

ሶላት ኑር ነው። ሶደቃ ማስረጃ ነው። ሶብር ብርሀን ነው።
(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
707 viewsedited  03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:17:50 ♡ልብን ከጥላቻ ማፅዳት
♡ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
680 viewsedited  03:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 21:39:16
ሕይወት የምንወደውን ነገር ሁሉ ጨርሣ አትሠጠንም። አላህ በሠጠን ነገር በመርካትና
በመብቃቃት ግን ሁሉን ነገር እናገኛለን። ስለዚህ ትግስት/ሶብር ይኑረን

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
401 viewsedited  18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:11:29
❥...የአላህን እዝነት ስትፈልግ....❥

☞ከከፍተኛ የበጎ ደረጃዎች ላይ ተገኝ

( إِنَّ رَحْمَتَ اللَّهِ قَرِيبٌ مِنَ الْمُحْسِنِينَ )
❥የአላህ ችሮታ ከበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነው ፡፡"
...አል-አዕራፍ 56 ☜

☞ለፍጥረታት በጎ ሁን
ፈጣር ያዝንልሃል ።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
422 viewsedited  10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:00:43 አዲስ ሙሀደራ

የአላህን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ መቀበልና የሶብር አሳሳቢነት ተዳሶበታል።»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
453 viewsedited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 22:43:48
የስኬትን ጉዞ ስትጀምር ያለምንም

☞መሰላቸት አላማህ ላይ ብቻ አተኩር"

  በአላህ ፍቃድ ካሰብከዉ ትደርሳለህ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
324 viewsedited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ