Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-08 06:26:21
ምድር ላይ አላህ ከሠጠን ሪዝቆች መካከል አንዱ የቀልብ ንጽሕና ነው።

ቀልባችሁን ከሒስድ፣ ከጥላቻ፣ ከንቀት፣ ከቅናት፣  ከተንኮል፣ ጠብቁ ።
አላህ ይጠብቃችሁ።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.5K viewsedited  03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 13:28:29
#ተግባር ያለ ኢኽላስ ቢጠቅም ኖሮ አላህ ሙናፊቆችን ባልወቀሰ ነበር።
【ኢብኑል ቀዪም {አልፈዋኢድ 65}】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.3K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 13:27:17 ሱረቱል~ አል-ካህፍ
……… ………

﷽ {إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد ﷺ
መልከም ጁማኣ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.9K views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 05:42:48
☞:::: እውነተኛ ደስታ::::::☜

=> እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ።

=> እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ውዴታ ማግኘት የሆነ ሰው ነው»

::::::::ቴሌግራማችን:::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.2K viewsedited  02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 05:47:59
➷❥➶⁀➷❂➶⁀➷❥
ትልቁ ወደ አላህ የሚያቃርብ ስራ ከሰው ልጅ ተድብቃ ለአላህ ግልፅ
የሆነችዋ ዒባዳ ናት
๏ በእኛና በአላህ መካከል ብቻ
የሚሆንን ጥሩ ስራ አናብዛ።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.5K viewsedited  02:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 05:41:47 ☞ *�የጠዋት ዚክር*

_اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُوْر_ِ
          
         *ትርጉሙ*⇓�

.ሕይወታችንን በከፊል ከገደለ በኋላ ነፋስ ለዘራብን እንድንነቃ ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው መመለሻም ወደርሱ ነው።_

_اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ عَافَانِيْ فِيْ جَسَدِيْ، وَرَدَّ عَلَيَّ رُوْحِيْ، وَأَذِنَ لِيْ بِذِكْرِه_ِ

              *ትርጉሙ*⇓�

አካላዊ ጤንነት ለለገሠኝ ነፍሴንም ለመለሰልኝ እንዳወሳውም ለፈቀደልኝ አላህ ምስጋና ይገባው_።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.4K views02:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 08:05:17
እስላሙ አሌይኩም ወራሂመቱላህ ወበረካቱሁ እንኳን ለ1444ኛዉ ለኢድ-አል አደሃ አረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሰን። ይህ ታላቁና የተከበረው በአል የታመሙት የሚፈወሱበት ያዘኑት የሚደሰቱበት እንዲሁም ፍትህን የተነፈጉት ፍትህ የሚያገኙበትና ላጡት ካለን ላይ አካፍለን ምንዳችንን ከአላህ የምንጠብቅ እንዲሁም ታላቁንና ሀያሉን አላህን የምናመሰግንበት በአል ይሁንልን። አሚን

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.6K viewsedited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 06:48:01 ይድረስ ለኢድ ሶላት ለሚወጡ እህቶች


የኢድ ሶላት ለወንድም ለሴትም የተደነገገ ኢባዳ ነው። ሴቶች ልክ እንደ ወንዶቹ ለኢድ ሰላት መውጣታቸው የተወደደ ተግባር ነው። እንዲወጡም ታዘዋል። ነገር ግን በምትወጣበት ሰአት እነዚህን መስፈርቶች ልትጠብቅ ይገባል።

①⇘ወፍራም፣ ሰፊ፣ ረጅምና ሁሉ ሰውነቷን የሚሸፍን አለባበስ መልበስ አለባት!

②⇘ሽቶ የሚባል ነገር በፍፁም ሊነካት አይገባም!

③⇘አቅሟ በቻለው ሁሉ ከወንዶች መራቅና ከነሱ ጋር ሳትጋፋ የመንገዱን መሀል ሳይሆን ጫፍ ጫፋን ይዛ መሄድ አለባት!

④⇘በተክቢራም ይሁን በሌላ ድምፇን ዝቅ ማድረግ አለባት!

⑤⇘ጫማዋ ከፍ ብሎ ሲንቋቋ ሰውን የሚጣራ መሆን የለበትም!

⑥⇘የልብሷ ከለር ደመቅ ብሎ የሰውን አይን የሚስብና ጌጣ ጌጦች ያሉበት መሆን የለበትም!

⑦⇘እራሷ ከመፈተንና ሰውን ከመፈተን ጥንቃቄ ልታረግ ይገባል!

⑧⇘ በአረማመዷ፣ በአነጋገሯና በእይታዋ ሀያእ የተላበሰች ልትሆን ይገባል!

ምክንያቱም ኸይር እሰራለሁ ብላ ወንጀል ከመሸከም፣ የጀነት ሰበብ አደርሳለሁ ብላ የጀሀነም ሰበብ እንዳታደርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባታል።

በአሁን ሰአት ግን ለኢድ ሶላት ብለው በሚመጡ አንዳንድ ሙስሊም እህቶች እያፈርን አንገታችን እየተደፋ ነው። እስልምና እንዲሁም ሙስሊሞችን እያሰደቡ ነው።

ልብሷ ከራሷ ተጣብቆ፣ ሰውነቷን ወጣጥራ፣ ፊቶቿ እግሮቿና እዶቻን ከፍታ፣ ሽቶ ተለቅልቃ፣ ቻፕስቲክ ተቀብታ፣ ቅንድቧን ተቀንድባ፣ የተቀባችውን ሂና እያሳየች፣ የኢትዮጵያ ባንድራ ግምባራ ላይ አስራ፣ ወደ ግራና ቀኝ የሚያወዛውዝ ጫማ ለብሳ፣ ድምፇ ከፍ አድርጋ እየሳቀች፣ ከወንዶች እኩል እየተጋፋች፣ ወንዶችን አፍጣ እያየች፣ በየሱቁ እየተዘዋወረችና ሌሎችም ሙሀለፋቶች በመፈፀም እራሷም ተፈትና ሌላውንም ፈትና፣ እራሷ ወንጀል ውስጥ ከታ ሌላውንም ዘፍቃ የወንጀል መአት ተሸክማ ወደ ቤቷ የምትመለስ አለች።

እንዲህ አይነቷ እህት ምናለ እቤቷ በተቀመጠች!

  【በድጋሜ  የተለቀቀ】
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.3K views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 10:58:18 የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው። በስራም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ውዱእ ቢኖረንም ባይኖረንም ሰለዋት ማውረድ ትልቅ ምንዳ ያስገኛል።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል

الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد  کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.8K viewsedited  07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 14:33:27
كبروا الله في كل وقت وفي كل مكان..... الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر والله الحمد

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.7K viewsedited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ