Get Mystery Box with random crypto!

እስላሙ አሌይኩም ወራሂመቱላህ ወበረካቱሁ እንኳን ለ1444ኛዉ ለኢድ-አል አደሃ አረፋ በአል በሰላ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

እስላሙ አሌይኩም ወራሂመቱላህ ወበረካቱሁ እንኳን ለ1444ኛዉ ለኢድ-አል አደሃ አረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሰን። ይህ ታላቁና የተከበረው በአል የታመሙት የሚፈወሱበት ያዘኑት የሚደሰቱበት እንዲሁም ፍትህን የተነፈጉት ፍትህ የሚያገኙበትና ላጡት ካለን ላይ አካፍለን ምንዳችንን ከአላህ የምንጠብቅ እንዲሁም ታላቁንና ሀያሉን አላህን የምናመሰግንበት በአል ይሁንልን። አሚን

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal