Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.40K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-19 22:08:28 ❥::::የህወትህን ትርጉም::::: ❥

☞በእምነትህ ታገኛለህ፣

የጌታህን ውዴታ በእርሱ ትጎናፀፋለህ፣

የሁለት አለምን ስኬት ታገኛለህ።

❥ رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ


@ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
538 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 20:41:28
❥::::::::ተስፋ::::::::❥

☞ተስፋ እንዳለህ አምነህ ብዙ ነገር እያደረክ

☞ተስፋ የለኝም የኔ ነገር አበቃ አትበል!!

☞❥ #በአላህ ተስፋ አትቁረጥ።√√
ያሰብከዉ ይሳካል።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
511 viewsedited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 20:37:29 አንድ ሰው ሩሁ ከወጣበበት ጊዜ ጀምሮ ያለው የቀብር ህይወት ተዳሶበታል።»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
506 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 09:13:38 ☞አንተ እንደፈለከው ሳይሆን፤.

በአላህ እንደታዘዝከው ቀጥ በል!።
☞አላህ ለብቻህ ይተሳሰብሀልና፤ ለሰዎች ስትል ከአቂዳህ
እና ከመሰረታዊ አካሄድህ አትንሸራተት!
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ { : ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺭَﺑُّﻨَﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺛُﻢَّ
ﺍﺳْﺘَﻘَﺎﻣُﻮﺍ ﻓَﻠَﺎ
ﺧَﻮْﻑٌ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻭَﻟَﺎ ﻫُﻢْ ﻳَﺤْﺰَﻧُﻮﻥ *
ﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﺃَﺻْﺤَﺎﺏُ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔِ ﺧَﺎﻟِﺪِﻳﻦَ ﻓِﻴﻬَﺎ ﺟَﺰَﺍﺀً ﺑِﻤَﺎ
ﻛَﺎﻧُﻮﺍ
ﻳَﻌْﻤَﻠُﻮﻥَ } ﺍﻷﺣﻘﺎﻑ 14 ــ 13
☞"እነዚያ፤ ጌታችን አላህ ነው ያሉ፣ ከዚያም ቀጥ ያሉ፣
በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።
እነዚያ የገነት ጓዶች ናቸው፤ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች
ሲሆኑ፤ በዚያ ይሠሩት በነበሩት(መልካም ተግባር)
ምክንያት ታላቅን ምንዳ ይመነዳሉ"
(አል አህቃፍ 13-14)

::::ቴሌግራማችን:::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
215 views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 09:10:51 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ⑲ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
211 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 06:15:49
ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ ለማወቅ በነዚህ ቻናሎቻችን ተቀላቀሉ:

-በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል ፡
https://t.me/markaz_daleel

- በBot :
@markazdaleel_2022BOT

- በ twitter ገፃችን:
https://twitter.com/markazdaleel?t=di261as_6ssRQ8LTE0SIIQ&s=09


-በ instagram ገፃችን:
https://www.instagram.com/markazdaleel2022/

-በ facebook ገፃችን:
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087366334734

-በመርከዙ ኢሜል:
markazdaleell@gmail.com

-በስልክ ቁጥር:
+251967776009

https://maps.app.goo.gl/sNQfNQZHLbDFRZ5a8

አዲስ ነገር እንዲደርሳችሁ ሊንኩን ተጫኑት,ስለተሳተፈቹን ደስብሎናል
347 views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 19:28:35
لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ

ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ  ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡

ሱረቱል ሀሽር 21)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
515 viewsedited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 19:27:14 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦  ⑱ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
498 views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 08:58:35 ❥:::::ወንድምህ::::❥

ወንድምህ ስህተት ላይ ሲወድቅ
በሁለት እይታ ለማየት ሞክር ❥

☞በምስጋና አይን
๏ ስህተቱ ላይ ስላልወደቅክ አላህን
አመስግነውና እንዲጠብቅህም ጠይቀው።

☞በእዝነት አይንም እየው

๏ ከዛ ስህተት እንዴት ማውጣት አለብኝ
ብለህ አስብ እንጂ ተቆጥተኸው አሊያም
ሰድበኸው ከዛ ስህተት ልታድነው አትችልም ። #ሼር

::::::::ቴሌግራማችን:::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
86 views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 08:50:48 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑰  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
106 views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ