Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.06K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-11-03 22:41:47 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑬ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
421 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:33:31
ረቢ እግፊር ወአርሃም ወአንተ ከይሩ ራሂሚን

 رَبِّ اغفِر وَارحَم وَأَنتَ خَيرُ الرّٰحِمينَ

Surah: Al-Mu`Minun, 118

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
437 viewsedited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:27:39 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑫ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
477 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 07:54:32 ☞ *�የጠዋት ዚክር*

_اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُوْر_ِ

*ትርጉሙ*⇓�

_▲ሕይወታችንን በከፊል ከገደለ በኋላ ነፋስ ለዘራብን እንድንነቃ ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው መመለሻም ወደርሱ ነው።_

_اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ عَافَانِيْ فِيْ جَسَدِيْ، وَرَدَّ عَلَيَّ رُوْحِيْ، وَأَذِنَ لِيْ بِذِكْرِه_ِ

*ትርጉሙ*⇓�

_▲አካላዊ ጤንነት ለለገሠኝ ነፍሴንም ለመለሰልኝ እንዳወሳውም ለፈቀደልኝ አላህ ምስጋና ይገባው_።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.1K views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 14:51:17 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑪  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.1K views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 17:48:28
ከምንም ነገር በፊት ለአላህ ቅድሚያ ስጥ ።

ያኔ ሁሉም ነገሮች ላንተ ቅድሚያ ይሰጡሀል።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.6K viewsedited  14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 17:35:28 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⑩  】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.1K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 23:26:39 የዚህ ውድድር አሸናፊዎቻችን

አንደኛ አሸናፊ መርየም ሙሀመድ ከሀረር 27/30 በማምጣት
ሁለተኛ አሸናፊ ኢክራም አቡ ከአሰላ 26/30 በማምጣት
ሶስተኛ አሸናፊ እስሌ ማን አስፍው ከደ/ማርቆስ 25/30 በማምጣት
አራተኛ ደረጃ አሚናት ክንዱ ከባህር ዳር 24/30 በማምጥት
አምስተኛ ደረጃ ሰኢድ ከድር ከአዳማ 21/30 በማምጥት

ሁላችሁም ምርጦች ነበራችሁ

መርየም ድንቋ ነሽ

ብዙዎቻቹ ምርጥም ነበራቹ ዙርም አምልጧችሁ በመስፈርቱ ውጤት ያልተጨመቀላችሁ ባያመልጣቹ ከዚህም የበለጠ ድንቅ እናይ ነበር የሚያስብል ሁኔታዎችም የተፈጠረበት ነበር በጥያቄዎ እንደተማራችሁበት እና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፍችን ነው

ለሁሉላቹህም ለተሳተፍቹ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ


አዲስ ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ተጠቀሙ @RemedanM
2.1K views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 22:49:22 ዛሬ የማጠቃለያው አምስተኛው ዙር / ዙር ⑤/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል ይኸው ጥያቄው ማጠቃለያው ምን ያህል ውጤት ቀያሪ ይሆን የዚህ ውድድር አሸናፊና ተሸላሚዎችስ እነማን ይሆኑ አጓጊ ነው መልካም እድል አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ መልስ መስጫ @RemedanM ላይ ኮሜንቱ ዝግ የሆነው ጥያቄና መልሱ እስኪያልቅ ብቻ ነው መልሱን በውስጥ…
1.8K views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 22:22:26 ሰዓት አልቆዋል
ኢንሻ አላህ
ከቆይታ ቡኃላ መልሱንና
አሸናፊዎችን የምንጠቅስ ይሆናል
አትላኩ
1.7K viewsedited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ