#ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ ትከላከላለች:: #ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት ትከላከላለች:: #ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት ትከላከላለች:: #ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት ትከላከላለች:: #ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር ትከላከላለች:: #ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት ትከላከላለች:: #ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት ትከላከላለች:: #አንድ #አይሁዳዊ ሙስሊሞችን ፊትና ውስጥ ለማስገባት ይፈልግና ወደ ሙስሊሞች ሀገር ጉዞ ይጀመራል፡፡ ልክ እንደደረሰም የከተማይቷ ጫፍ ላይ አንድ እረኛ ወጣት ያገኛል አስ እስኪ ፈተናውን #ከሱ ልጀምር ይላል ከብዙ ጫወታዎች በውሀላ #ሙስሊም በመምሰል ጥያቄውን ይሰነዝርበታል:- #አይሁዳዊው:-ይህ ቁርአን ግን የበዛ አይመስልህም ለምን ግን ተመሳሳይ ተመሳሳይ የሆኑትን ቦታዎች አጥፍተን ከ30 ጁዝ አንቀንሰውም እንደገና 30 ጁዝ መሀፈዙ ራሱ ይከብዳል... #እረኛው #ወጣት :-አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቁርአን ውስጥ እየተደጋገሙ የሚመጡትን ከማጥፋታችን በፊት ከሰውነትህ ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑትን አናጠፋም!! #ለምሳሌ ☞ከአይኖችህ ውስጥ አንዱን ☞ከጆሮዎችህ ወስጥም አንዱን ☞ከእግሮችህ ውስጥም አንዱን...... #አይሁዳዊውም በጣም ይደናገጥና እንዲህ ይላል:- #እረኛዎቻቸው አንዲህ ከሆኑ ኡለማኦቻቸው ምን ያህል ጠንካሮች ናቸው ሲል ይደነቃል ... ወድያውም ከተማዋን ለቆ ይወጣል:: Like እና ሼር ያድርጉ! :::::::ቴሌግራማችን:::::::: @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 794 views21:10