Get Mystery Box with random crypto!

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ darul_islam_channal — ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥
የሰርጥ አድራሻ: @darul_islam_channal
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.06K
የሰርጥ መግለጫ

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን
ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-08-27 12:52:27 ::::::::::::ዱንያ:::::::::::

ከዱንያው ይልቅ ለአኺራው
ቅድሚያ የሚሰጥ ሰው
ዱንያውንም አኺራውንም ያገኛል

☞ከአኺራው ይልቅ ለዱንያው
ቅድሚያ የሚሰጠው ደግሞ
ሁለቱንም ይከስራቸዋል

 ﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ ثَوَابَ الدُّنْيَا فَعِنْدَ اللَّهِ ثَوَابُ الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ وَكَانَ اللَّهُ سَمِيعاً بَصِيراً﴾
" የቅርቢቱን ዓለም ምንዳ የሚፈልግ
የሆነ ሰው አላህ ዘንድ የቅርቢቱና
የመጨረሻይቱ ምንዳ አለ
አላህም ሰሚ ተመልካች ነው ፡፡"

[ኒሳእ 134]

☞ለአኺራህ እየሰራህ በተጨናነቅክ ቁጥር
ዱንያህ እያማረችና ጣእም እያገኘች
ትመጣለች ።

:::::ቴሌግራማችን:::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.0K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:50:29 በልጆችህ ጉዳይ ላይ አደራ


ልጅን መንከባከብና በተርብያ ማሳደግ የእናት ድርሻ ብቻ አይደለም። አባትም በዚህ ላይ ተጋሪ ነው። በቤተሰቦቹ ጉዳይ ላይ አላህ ሀላፊ ስላደረገው የውመል ቂያማ ስለነሱ ይጠየቃል።

አንድ ልጅ ዱንያ ላይ ሲሰራው የነበረ ወንጀል የውመል ቂያማ አባቱ እንዲሸከምለት ይፈልጋል። ምክንያቱም በትክክል በተርቢያ አላሳደገኝም። ተገቢው ሀቄን አልተወጣልኝም በማለት አባቱን ይከሳል።

ልጅ ማለት ባንተ ጫንቃ ላይ ያለ የአላህ አማና ወይም አደራ ነው። ስለዚህ ይህንን አደራ ከምን አደረስከው ብሎ አላህ ይጠይቅሀልና ሀላፊነትህ በአግባቡ ተወጣ.
الشيخ عبدالسلام الشويعر حفظه الله

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.6K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 22:53:56 የመጀመሪያው ዙር / ዙር ①/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል መልካም እድል አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ መልስ መስጫ @RemedanM ላይ 1) ከሚከተሉት ውስጥ ዐረብ ያልሆነው ሰሓባ ? ሀ) ቢላል ኢብኑ ረባሕ ለ) ሱሀይብ አርሩሚ ሐ) ሰልማን አል–ፋሪሲ መ) ሁሉም 2) ፅኑዎቹ /ቆራጦቹ/ ነብያት? ሀ) ኡሉልአህላም ለ) ኡሉልዐዝም ሐ) ኡሉልአንቢያእ…
1.6K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 22:40:38 ሰዓት አልቆዋል
1.5K views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:33:21 ክብርሽ ነዉ!!!

ሂጃብሽን አዲርገሺ ሙሉ ሆነሸ ሳይሽ
ወላሂ ከልቤ፣በጣም ፣ኮራሁብሽ
ሂጃብሽን፣ትተሺ፣ስቶጪ ከቤትሽ
ተገረምኩኚ በአንቺ፣ክብርሺን መጣልሺ
ንጉስ ለጉብኚት፣ወደ ዉጪ ሲወጣ
ሰወቺ እንዳይጎዱት አግኚተው ገላጣ
አጃቢወቺ አሉት ክብሩን እንዳያጣ
አጃቢ ከሌለው ሰወቺ ይደፍሩታል
ይዞ ስላልወጣ ክብሩን ነጥቀውታል
ነግስት ነሺ አንቺ እስልምና ያለሺ
ሂጃብሽን አርጊ ከሴቶቺ በላይ ነሺ
ክብርሽን ጠብቂው ላፍታ አይለይሽ
የምትኮሪበት እንጂ አይሁንሺ ማፈሪያ
ጥሩ ነትሺን አይተው ያዲርጉሽ መማሪያ
ውበት ይለኩብሺ ሆኚያቸው አርእያ
ሙሉ ሂጃብ አርጊ ሆነሻል መሳቢያ
ኢስላም የሰጠሺን ክብርሺን እንያ፨
1.7K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:08:50 የመጀመሪያው ዙር / ዙር ①/ ጥያቄ
ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ
ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል

መልካም እድል
አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ

መልስ መስጫ @RemedanM ላይ



1) ከሚከተሉት ውስጥ ዐረብ ያልሆነው ሰሓባ ?
ሀ) ቢላል ኢብኑ ረባሕ
ለ) ሱሀይብ አርሩሚ
ሐ) ሰልማን አል–ፋሪሲ
መ) ሁሉም

2) ፅኑዎቹ /ቆራጦቹ/ ነብያት?
ሀ) ኡሉልአህላም
ለ) ኡሉልዐዝም
ሐ) ኡሉልአንቢያእ

3) ምድር ላይ ለመቀመጥ የመጀመሪያው ተራራ?
ሀ) ኡሁድ
ለ) ኑር
ሐ) አቢ ቁበይስ

4) “እጅግ ደካማ ሰው ………”
ሀ) በእጁ ሠርቶ ከማግኘት የደከመው ነው
ለ) ለአኺራው ከመሥራት የተዘናጋ ነው
ሐ) ዱዓእ ከማድረግ የሰነፈ ነው

5) «ጉፍራነክ» የምንለው?
ሀ) ሽንት ቤት ስንገባ
ለ) ከሽንት ቤት ስንወጣ
ሐ) ከመስጊድ ስንወጣ
መ) መስጊድ ስንገባ



6) “ሁሉም ሃይማኖት ሥነ–ምግባር አለው። የኢስላም ሥነ–ምግባር ……………… ነው።”
1.6K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:53:14 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዛሬ የጁሙአ

የጥያቄና መልሱ ውድድር ሊጀመር
ነው ዝግጁ ናቹህ
ውድ የጥያቄና መልስ ተወዳዳሪዎች እና ተሳታፊዎች
ከዛሬ ጀምሮ የሚቀርብላቹ ጥያቄና መልስ ከዚህ ቀደም ከሚቀርበው ለየት ባለ መልኩ ይሆናል። ይሄውም
የዛሬውን ጨምሮ ለተከታታይ አምስት ዙሮች ያለው ሲሆን በጠቅላላ ድምር ውጤት አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ የሚሸለምበት ነው

እና ምን ማለቴ ነው በንቃት አምስቱን ዙር ተሳተፉ እና አሸንፉ
መልካም እድል ለሁላችሁም

ጥያቄው ሊለቀቅ የተወሰነ ደቂቃ ነው ሚቀሩት በትዕግስት ጠብቁን
ጀዛኩሙላሁ ኸይራ


ሼር ለሚሳተፍ
ሚቀርብበት ቻናል
@Darul_Islam_channal
5.5K viewsedited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:15:54 አዲስ የኪታብ ቂርአት


አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦⑥ 】

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
1.9K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 11:45:29 ስንቅናሰናቂዉ 

ይቅርና መቶ _ ደሞ ሁለት መቶ
አስር ሀያሚሌን _ ሲባል ጆሮ ሰምቶ "ገርሞኚ ያስቀኛል _ ቁጥሩ በጂግ በዝቶ" አስደንጋጩ አሃዝ _ ለልቤ ተንዛዝቶ ።         

ናፍቆኚም አይደልም _  ሆኖም አይደል ህልሜ 
ሲጠራ ስሰማ _ እንዲህ መደመሜ  ልፋቱ ገርሞኚ ነዉ _ ሳይታክትመዲከሙ" ዱንያን ለመሰብሰብ _ እንዲህ መፋለሙ 
ቀንተሌትሳይስንፍ _ አጥብቆማለሙ
ለዚህለጠፊአለመ _ እንዲህየታጠቀ
ለቀብሩምአስቦ _ ስንቁን ከሰነቀ
ጀግንነት ነዉመቸም _ ብርቱ ጥንካሬ
እንዲህ ወንዲምሲገኚ _ ባገርበመንደሬ
ሸቀጡንሲቃርም _ እረፍት እየነሳዉ
ልቡንአስክሮለት _ ቀብሩን ካረሳሳዉ
ይህነዉደካማሰዉ _ ዱንያንየተገዛዉ

እናስታዉስሞትን _ እህት ወንዲሞቸ
1.9K views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 23:02:05
=>ሼይኽ ኢብን ባዝ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦
" ጊዜ ማለት ህይወት ነው፤ ጊዜውን ያባከነ ሰው ህይወቱን አባክኗል ፤ ህይወቱን ያባከነ ደግሞ ይፀፀታል ፤ መፀፀት ደግሞ አይጠቅመውም። "
(መጅሙዓል ፈታዋ ኢብን ባዝ ፥ 16/261)
ስንት እና ስንት ነን ጊዜያችን በከንቱ የምናባክነው አላህ ይድረስልን

:::::::ቴሌግራማችን::::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal
2.0K viewsedited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ